Monday, March 16, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በዓለም የሃያላኑ የኢኮኖሚ ፉክክር ቻይና ቀዳሚ ሆነች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እንደ ዓለም አቀፉ የኢኮኖሚ ተንታኝና አማካሪ ተቋም ማክ ኪንሴይ ሪፖርት፥ ቻይና በዓለም ከፍተኛ ሃብት በማካበት አሜሪካን በመብለጥ ቀዳሚ ሃገር ሆናለች። እንደ ብሉምበርግ የቢዝነስ...

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በትምህርቱ ዘርፍ የሚደረገውን ኢንቨስትመንት ማሳደግ እንደሚገባ ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የዩኔስኮ ዋና ዳይሬክተር ኦድሪ አዙላይ ባዘጋጁት የዓለም አቀፉ የትምህርት ስብሰባ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። ፕሬዚዳንቷ...

ፖሊሶች በርካታ የህወሐት ሰላዮችንና ተጠርጣሪዎችን በጉቦ እየለቁ መሆኑ ተገለጸ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲሰ አበባ ፖሊስ ከህወሓት ጋር ከፍተኛ ቁርኝት እንዳላቸው በህበረተሰቡ ተጠቁመው የተያዙ ሰዎችን እሰከ 500 ሺህ ብር ጉቦ በመቀበል እየለቀቁ መሆኑን የኢትዮጵያ ነገ...

በአፍሪካ ዳግም ቅኝግዛት እንዳይከሰት ሰጋት መኖሩ ተጠቆመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አፍሪካዊያን ወደ ዳግም ቅኝ ግዛት እንዳይመለሱና ከኢትዮጵያ ጎን ሆነው እንዲታገሉ የፓን አፍሪካ አቀንቃኙ ማፖንጋ ጆሹዋ ጠየቁ። የአፍሪካ የነፃነት እናት የሆነችው ኢትዮጵያ በበረከተባት...

በቨርጂኒያ ግዛት በሚካሄደው ምርጫ ኢትዮጵያውያን ዘመቻ ጀምረዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቨርጂኒያ ግዛት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጆ ባይደን አስተዳደር የተሳሳተ አካሄድን በቨርጂኒያ በሚካሄደው ምርጫ ለመቅጣት እንቅስቃሴ ጀምረዋል። በቨርጂኒያ ምርጫ ላይ የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት...

የተባበሩት መንግስታት 40 ሚሊዮን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ ድጋፍ መመደቡን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  የተባበሩት መንግስታት በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ጦርነቱ እየተባባሰ ባለበት አካባቢዎች የነብስ አድን የሰብአዊ ዕርዳታ የሚውል 40 ሚሊዮን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ ድጋፍ መመደቡን...

ኢትዮጵያውያን በቤልጅየም በብራስልስ የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት በመቃወም ሰልፍ ወጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቤልጅየም በብራስልስ የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ እየተካሄደ ነው ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትና ያልተገባ ጫና የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ...

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንኳን ህዝቡ ምድሩ ሳይቀር ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እየተዋጋ ነው ሲሉ ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቅንጅት የፈጠሩት አካላት በተባበረ ክንዳችን ይፈርሳሉ ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ዛሬ...

ሩሲያ የሚሳኤል መቃወሚያ ስርዓት ለህንድ መላክ መጀመሯን አስታውቃለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሩሲያ ኤስ-400 የተሰኘውን የሚሳኤል መቃወሚያ ስርዓት ለህንድ መላክ መጀመሯን አስታውቃለች፡፡ ኒው ዴልሂ ከጉዳዩ ጋር ተያይዞ ከአሜሪካ ሊጣልባት የሚችልን ማዕቀብ ወደ ጎን በመተው ነው...

Poems