Saturday, December 28, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

የዓባይ ግድብ  ኃይል ማመንጫ ግንባታ በሰባት ወራት  ይጠናቀቃል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዓባይ ግድብ ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግንባታው በሰባት ወራት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የፕሮጀክቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ አስታወቁ። 

የትግራይ ባለሀብቶች ከባንኮች ብድርና የዕዳ          እፎይታ ይሰጠን ሲሉ ጠየቁ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በትግራይ ክልል  ባለሀብቶች ተገቢውንብድር ከባንኮች እንዲያገኙና የብድር ወለድ የእፎይታ ጊዜን የፌዴራል መንግስት ሊያመቻችልን ይገባል ሲሉ መንግስትን አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው...

90 ሚሊዮን ዜጎችን የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ይሆናሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም በቀጥዬቹ ሥስት አመታት 90 ሚሊዮን ዜጎችን የዲጅታል መታወቂያ ባለቤት ለማድረግ እየሰራ ነው። 

አትሌት ጀማል ይመር የ ሴዑል ማራቶንን አሸነፈ!! 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሴዑል ማራቶን አትሌት ጀማል ይመር የራሱን ፈጣን ሠዓት በማስመዝገብ አሸንፏል፡፡ አትሌት ጀማል ውድድሩን ያሸነፈው...

የአንድ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ  2.7 ሚሊዮን ብር ምዝበራ ተወነጀለ!! 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአንድ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ለሥራ ማስኬጅያ ከመንግሥት የተሰጠውን 2.7 ሚሊዮን ብር ከታለመለት ዓላማ ውጪ አዉሏል፣ ለመሪዎቹና ለሌሎች...

በአማራ ክልል ያልተመለሱ ጥያቄዎች ህዝቡን ችግር ውስጥ እየከተተው ነው!!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም መደፍረስ  ያልተመለሱ ጥያቄዎች ጋር ተዳምሮ የኑሮ ውድነቱ ሕዝቡን ችግር እያባባሰው መኾኑን  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

የወሰንና የማንነት ጥያቄዎችን ለመፍታት እንቅስቃሴ ተጀመረ

*ተፈናቃዮችንወደቀያቸው መመለስ       ቅድሚያተሰጥቶል!!  ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራና ትግራይ ክልሎች መካከል የሚገኙና የወሰን ይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸውን አካባቢዎች...

በሀዋሳ  ከ700 በላይ ዘመናዊ የደህንነት ካሜራዎችን             የተገጠሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሲዳማ ክልል ዋና ከተማ ሀዋሳ ከመላው ኢትዮጵያ የሲሲቲቪ ካሜራ በብዛት የተገጠመባት ተወዳዳሪ የሌላት ከተማ መሆንዋ ተዘገበ። የሀዋሳ...

አሜሪካ ለኢትዮጵያየ80 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ80 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ይፋ ማድረጉን የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤይድ) ገለፀ።

ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር  ሚኒስትራቸውን ከስልጣናቸው አባረሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የገንዘብና ፕላን ሚንስትራቸውን ባክ ባርናባ ቾልን በሁለት መስመር ደብዳቤ ከስልጣናቸው በማባረር በዳንኤል ዳንኤል ቹንግ ኢንጅነር ተክተዋል።

Poems