Amharic Posts
Home Amharic Posts
ለህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ በርካታ የጦር መሳሪያዎች ተያዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ በርካታ ገንዘብና የጦር መሳሪያዎች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ህገ-ወጥ...
የኬኒያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር...
ታማኝ ዛሬ አገሩ የመጣበትን ዓላማ ለሚዲያ ባለሞያዎች ገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ታማኝ በየነ ትናንት አዲስ አበባ መግባቱ ይታወቃል።
"ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያለናት እኛ ኢትዮጵያውያን ነን" ሁሉም ዜጋ ለአገሩ አስፈላጊውን ድጋፍ...
“አሜሪካን እባክሽን ጨዋታ ቀይሪ” || ከመሳይ መኮንን
ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዲስ ወግ መድረክ ላይ የተናገሩት ነገር የፋሲል ደምወዝን አንድ ዘፈን ርዕስ አስታወሰኝ። "ጨዋታ ቀይሪ" የሚለው ዘፈን። ጠ/ሚር አብይ በእሳቸው...
አብዬ ሰይፉ – የምናብ ምጥቀት ምሳሌ || በድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር)
ገጣሚ ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው (እኛ ተማሪዎቻቸው አብዬ ሰይፉ እንላቸዋለን) ካስተማሩኝ መምህራን መካከል በቀጥተኛነታቸውና በምናብ ጥልቀትና ምጥቀታቸው ላለፉት ሰላሳ አመታት በምሳሌነት ስጠቅሳቸው ኖሬያለሁ፤ ወደፊትም፡፡
አንድ ቀን...
ጋሼ እና ባለ ወደቧ ጎንደር (እውነተኛ ታሪክ) || በአንዷለም ቡከቶ ገዳ
ከጥቂት አመታት በፊት እኔ እና የተወሰኑ ሀገር ወዳድ ወዳጆቼ ሆነን ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅን ፓርቲ ለማቋቋም ተነሳን፡፡
በኛ ብርታት ሳይሆን "ኢትዮጵያ" ብለን ስለተነሳን ብቻ ብዙ ድጋፍ አገኘን፡፡...
መፍትሄው በእጃችን ነው || ላቀ አያሌው
አሸባሪው የትግራይ ወራሪና ዘራፊ ኃይል በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ አማራን ማኅበራዊ እረፍት በመንሳት እንዲሁም አገር አልባ ባለአገር በማድረግና በቀንደኛ ጠላትነት በመፈረጅ ኮሽ ባለ ቁጥር ሲያሳድደው፣...
ፈጣሪ ሆይ! አሜሪካ ለኢትዮጵያ እንዳታስብላት አድርግ፤ እባክህ! || በድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር)
አሜሪካ የኢትዮጵያ ጉዳይ አሳስቧት ያለ እንቅልፍ ስታድር አመት አልፏታል፤ ይህን ስመለከት የአሜሪካ መንግስት የኢትዮጵያ መንግስት፣ ባይደን የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ከመሰለኝ ቆይቷል፡፡አጥብቃ ስለኢትዮጵያ መግለጫ ታወጣለች፤ መልእክተኛ...
ከዛሬ ጀምሮ በመላ አገሪቱ በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተከለከሉ ተግባራትና ግዴታዎች
• ሁሉም ሰው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ በአዋጁ መሰረት የሚያወጣቸውን መመሪያዎችና የሚሰጣቸውን ትዕዛዞች የመቀበል ግዴታ አለበት
• የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዙን እንቅስቃሴ እና...































