Amharic Posts
Home Amharic Posts
የቴዲ አፍሮን “አርማሽ/ቀና በል”ን እንደሰማሁት || እንዳለጌታ ከበደ (ዶ/ር)
(በወፍ በርር ስቃኘው)
"አርማሽ/ቀና በል" ልብ የሚነካ ራሮታዊ ዘፈን ነው። "ዕንባ ዕንባ ይለኛል ይተናነቀኛል..." የሚያስብል ነው። አሁናዊነትም:የተለዬነትም: አለው። እያነባ ያጽናናል። እያባባ ያንጻል። ወደ ቀልብ አድርሶ...
በመላ ሀገሪቱ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሚንስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው ነው በሀገር አቀፍ ደረጃ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁን የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዴዎን ጢሞቴዎስ ገለፁ፡፡
6 ወር የሚቆየው...
ዓለም አቀፍ የቆዳ ጉባኤ በኢትዮጵያ እየተከናወነ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ 5ኛው ዓለም አቀፍ የቆዳ ጉባኤ እየተከናወነ መሆኑን የአፍሪካ ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች ኢንስቲትዩት አስታውቀዋል።
ጉባኤው በኢትዮጵያ ሲካሄድ ለመጀመሪያ...
የህወሓት ታጠቂዎች በከምቦልቻ ከተማ 100 ነዋሪዎችን ገደሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ታጠቂዎች በኮምቦልቻ ከተማ ከ100 በላይ ወጣቶችን መጨፍጨፉን መንግስት አስታወቀ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ቢሮ ዛሬ እንዳስታወቀው የጁንታው ሀይል ጥቅምት 21/02/14 ዓ.ም ሌሊት በኮምቦልቻ...
ሰላሙን የተነጠቀ ሕዝብ አምራች አይሆንም! || ያሬድ ኃይለማርያም
ይድረስ ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ፤ አዎ እርሶ እንዳሉት ኢትዮጵያ አምራች እንጂ ተዋጊ ሕዝብ አያስፈልጋትም ነበር። ግን ምን ዋጋ አለው፤ ሕዝብ ጦርነት ውስጥ የገባው እርሶን ጨምሮ...
ግብዣው ፤ ቅጽ 2 || በእውቀቱ ስዩም
ጓደኛየ ዘፈን መስራት ካቆመ አስር አመታት ያለፈው ድምጻዊ ነው:: ዋና ስሙ ፋኑኤል ሲሆን ለደህንነቱ ሲባል " ዘነመ" እያልሁ እጠራዋለሁ፤ ከቀናት ባንዱ ሰንበት “ወለላ “...
ጦርነት የግድ ከሆነ ! || እስክንድር ነጋ
የሀሰት ክስ እየተመሰረተብኝ በእስር ያሳለፍኳቸው ዓመታት ይኸው ዘንድሮ አሥራ አንድን ረግጠው አልፈዋል፡፡ በወራት መቁጠር ካቆምኹኝ እንደሆነ ቆይቻለሁ፡፡ እሥረኛውን ዓመት አሰልቼ መቶ ሃያ ሲሆንብኝ፣ ለእኔም...
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
ስለ መስቀል በዓል ስናነሣ አንድ መታሰብ ያለበት ጉዳይ አለ። ከፈተና በኋላ ድል፣ ከጨለማ በኋላ ብርሃን፣ ከመውደቅ በኋላ መነሣት እንደሚኖር። የጠፋ ሁሉ ጠፍቶ እንደማይቀ፤ የመስቀሉ...
ከዳኒኤል ክብረት ጎን ነኝ || ጥበቡ በለጠ
ዲያቆን ዳኒኤል ክብረትን ለረጅም አመታት አውቀዋለሁ። ማወቅ ብቻም አይደለም እሳሳለታለሁ። ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ልጆች ይበርክቱላት እያልኩ የምፀልየው ከዘመነ ወያኔ ፋሽታዊ አገዛዝ ጀምሮ ነበር።...
“ቢዚ” ነኝ የማይለው የኢትዮጵያ ወዳጅ
እውነት ለመነጋገር ብዙዎቻችንን “ቢዚ” የሚያደርገን ነገር ብዙ ቢሆንም ስራ ዋነኛው ነው። እርግጥ ነው፣ ኑሮን አሸንፎ ለመኖር ስራ ያስፈልገናል። ግን ደግሞ የደመወዝ ባሪያ ሆነን ሌላውን...































