Monday, March 16, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የሱዳኑ ጠ/ሚር አብደላ ሀምዶክ የጠሯቸውን አምባሳደር || መሳይ መኮነን

የሱዳኑ ጠ/ሚር አብደላ ሀምዶክ የጠሯቸውን አምባሳደር ወደአዲስ አበባ እንዲመለሱ ካደረጉ በኋላ በጽ/ቤታቸው አማካኝነት መግለጫ ሰጥተዋል። በዚህም ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን እንደሚመኙ፣ በእነሱ የችግር ጊዜ ጠ/ሚር...

“የወልቃይት ጥያቄ” በምን ይመለሳል? || በፍቃዱ ኃይሉ

በ1983 የቆመው የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና የኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግሥት ጦርነት እንደገና ከ30 ዓመታት በኋላ በ2013 ከቆመበት ቀጥሏል ማለት የምንችልበት ጊዜ ላይ ነን።...

የሳውዲ ጉዳይ * የውጭ ጉዳይ ሚር ይውረዱ ፣ ይፍረዱ!! || ነቢዩ ሲራክ

አምባሳደር ሌንጮና ዲፕሎማቶቻችን... አልተሰሙም ወይም አልቻሉበትም ‼ ይድረስ ለክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ... ከሁሉ በማስቀደም በየዶር አቢይ አህመድ እና በእርስዎ የመከመራው መንግስት ዛሬ ላይ በህግ የማስከበር ወሳኝ...

ለሰብዓዊ መብቶች መከበርና ለሀገር መረጋጋት የቀረበ ጥሪ

አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ነሀሴ 04 ቀን 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) በትግራይ ክልልና አዋሳኝ አካባቢዎች እየተስፋፋ ያለውን ጦርነት ጨምሮ በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ያለው የሰብዓዊ...

ለመንግስት (በጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ደረጃ)፣ ለባህል ሚንስቴር፣ . . . ለሚመለከተው ሁሉ! || ...

ሻለቃ ደራርቱና ዶ/ር አሸብር ወደ ቶኪዮ የወሰዷት ኢትዮጵያ! የትኛዋ ሀገርን ታክላለች፤ እኛን ትመስላለች? ግላዊ ምስል . . . ደራርቱን ስለሀገር ፍቅሯ አላማትም፡፡ ገና ሳውቃት . ....

አሜሪካዊዋ ኢትዮጵያን የማፍረስ ድርድር እንዲያደርግ የኢትዮጵያን መንግስት ላይ ጫና ለማሳደር ወደ ኢትዮጵያ መጡ ||...

የታላቅ ሀገር ዜጋ ስትሆን እንዲህ ነው፡፡ ሴትየዋ አልደበቁም፡፡ ‹‹ወደ ኢትዮጵያ የምሄደው ሁለት አላማ ይዤ ነው፤ የመጀመሪያው፣ ወደ ትግራይ ክልል ለመግባት የሚያስችሉ መንገዶች ሁሉ ተከፍተው...

የቀነጨሩ ፖለቲከኞች ያቀነጨሯት አገር || ያሬድ ኃይለማርያም

ላለመጻፍ ወስኜ ከራሴ ጋር ስሟገት ከረምኩ። ጠቅላዮ እንደሚሉት የጥሞና ጊዜ ለራሴ ልስጥ ብዮ ነው። የኢትዮጵያ ነገር ግራ ያጋባል። ግራ የገባቸው እና የቀነጨሩ ፖለቲከኞች አገሪቱንም፣...

ኢትዮጵያውያን ቀፎው እንደተነካ ንብ ተነስተዋል || በጋዜጠኛ መሳይ መኮንን

በየአቅጣጫው ወደ ማሰልጠኛ ካምፖች እየጎረፈ ያለው ኢትዮጵያዊ ለዓለም አንድ መልዕክት እያስተላለፈ ነው "ኢትዮጵያን አትንኩ" ኢትዮጵያዊነት እንደሚስማር በመቱት ቁጥር እየጠበቀ የሚመጣ፣ ጥልቅ ሚስጢር ያለው ማንነት...

የኢሰመጉ አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ

በአስቸኳይ መሻሻል ያለባቸው የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ! ሐምሌ 15 ቀን 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ፡- ኢሰመጉ ከተቋቋመበት በ1984 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 29 ዓመታት ሲያከናውነው የነበረውን የሰብአዊ መብቶች...

ለኢትዮጵያ የተዘረጋው ወጥመድ ከወዲሁ እየተበጣጠሰ ነው || መሳይ መኮነን

ነጮቹ አይናቸውን ጨፍነው የገቡበትና ኢትዮጵያ ላይ የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት በሚል ከጀርባ በፋይናንስና በሀሳብ እየደገፉት ያለው ሴራ በኢትዮጵያ ውድ ልጆች መስዋዕትነት ፍርክስክሱ እየወጣ መሆኑን እያየን...

Poems