Amharic Posts
Home Amharic Posts
የሚኒስትሮች ም/ቤት የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ ስያሜን ቀየረ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ፣ ቀድሞ "የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ" ይባል የነበረውን ተቋም ስያሜ "የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል" በሚል እንዲሰየም...
“ራዲሰን ብሉ ሆቴል” ውስጥ ሞተው የተገኙት አሜሪካዊ ታዛቢ አለመሆናቸውን ምርጫ ቦርድ አሳወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ የአዲስ አበባ ፖሊስ ሟቹ ኪስ ውስጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ልዩ የምርጫ ታዛቢ ወረቀት (ባጅ) እና ሌሎች ቁሳቁሶችን አግኝቻለሁ ሲል...
አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ስለ ምርጫው “ምን አሉ?”
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ሽፋን እየሰጡ ከሚገኙ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን መካከል አንዱ የሆነው ሲኤን ኤን (CNN)፣ ምርጫው ከ16 ዓመታት በኋላ በርካታ ፓርቲዎች...
የምርጫውን ሂደት አውከዋል የተባሉ 5 ግለሰቦች ተቀጡ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል አሊዲኒ አለሳ ዛሬ እንደተናገሩት፣ በክልሉ ፈንቲ-ረሱ ዞን እዋ ወረዳ የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱን ለማወክ ሞክረዋል የተባሉ 3 ግለሰቦች...
ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት በየጣቢያዎቹ ይፋ እየሆነ ነው!
ምርጫው በተቋረጠባቸው ከተሞች ዛሬ ድምጽ ሲሰጥ ውሏል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ፣ በደብረ ብርሃን፣ በደብረ ማርቆስ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ታቦር፣ በአዳማ፣ በድሬዳዋ፣ በአፋር፣ በአብዛዎቹ የኦሮሚያ...
ምርጫውን ለመታዘብ የመጣው አሜሪካዊ በሆቴል ክፍሉ ውስጥ ሞቶ ተገኘ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በካርተር ማዕከል ተወክሎ 6ኛውን አገራዊ ምርጫ ለመታዘብ ወደኢትዮጵያ የመጣው አሜሪካዊ፣ በአዲስ አበባ ራዲሰን ብሉ ሆቴል መኝታ ክፍሉ ውስጥ ህይወቱ አልፎ መገኘቱን የአዲስ...
ዛሬ 207 የምርጫ ችግሮች መፈጠራቸውን ኢዜማ አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በምርጫ 2013 የድምጽ መስጫ ቀን ያጋጠሙ እና በቀሩት ሰዓታት አፋጣኝ መፍትሄ የሚገባቸው ባላቸው ጉዳይ ላይ፣ ዛሬ ከቀኑ...
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫው ሂደት ያጋጠሙ ችግሮችን ገለጸ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 6ኛው አገራዊ ምርጫ፣ በሁሉም አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ እየተከናወነ መሆኑን የገለጹት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ፣ አብዛኞቹ ምርጫ ጣቢያዎች በሰዓቱ ጀምረው...
የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በሞከሩ ላይ ሕጋዊ እርምጃ መወሰዱን የአዳማ ፖሊስ አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዳማ ከተማ በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘትና የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከር የተከሰሱ ሁለት ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ መቀጣታቸውን የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ...
ምርጫ ጣቢያ ውስጥ “ምጥ” የጀመራቸው ሁለት እናቶች በሰላም ተገላገሉ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አንደኛዋ እናት፣ ወይዘሮ ውባየሁ ወርቁ ይባላሉ፡፡ ነዋሪነታቸው በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጓንጓ ወረዳ ነው፡፡ እርሳቸው የሚኖሩባት ቀበሌ ደግሞ ሉንፅ ደገራ ትባላለች፡፡ ወይዘሮ ውባየሁ...































