Amharic Posts
Home Amharic Posts
የእናት ፓርቲ ታዛቢ የ8 ሺህ ብር ቅጣት ተወሰነበት!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዛሬው ዕለት፣ ዘበነ ለማ የተባለ የእናት ፓርቲ የምርጫ ታዛቢ በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የምርጫ ቅስቀሳ ሲያደርግ እጅ ከፍንጅ መያዙን የወረዳው...
የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ እስከ ምሽቱ ሦስት ሰዓት ተራዘመ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ድምፅ አሰጣጥ ሂደት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ድረስ መራዘሙን የምርጫ ቦርድ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሶሊያና ሽመልስ አስታውቀዋል፡፡
"ለዚህም ምክንያቱ፤ የድምፅ...
በምርጫ 2013 በአዲስ አበባ ማን ከማን ጋር ይፎካከራል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዘንድሮው ምርጫ በአዲስ አበባ ጠንከር ፉክክር ሊኖር እንደሚችል የፖለቲካ ፓርቲዎችን ቁጥር መጨመርና ስመ ጥር ፖለቲከኞች በዕጩነት መቅረባቸው ማሳያ መሆኑ እየተነገረ ነው።
ለመሆኑ በአዲስ...
የምርጫ 2013 ወቅታዊ መረጃዎች! የምርጫ ቦርድ የድጋፍ ጥያቄ፤
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን የፌደራሉ መንግስት ሙሉ ድጋፍ እንዲያድርግለት ጠይቋል።
ቦርዱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጻፈው ድብዳቤ፣...
የመልካም ምኞት መግለጫ መርኃ ግብር፤
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመልካም ምኞት መግለጫ መርኃ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ሲሆን፣
መርኃ ግብሩን የኢትዮጵያ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ቤተ መንግሥቱ...
ምርጫውን ለመዘገብ የመጡት 89 ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች፤
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለመዘገብ እስካሁን ድረስ 89 ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች ኢትዮጵያ መግባታቸውን የገለጸው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን፣ አሀዙ እስከ አሁን ምርጫውን ለመዘገብ...
የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል የምርጫ ታዛቢዎች፤
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 28 አባላት ያሉት የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ስድስተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለመታዘብ የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ።
የቡድኑ አባላት ምርጫውን ለመታዘብ የሚያስችላቸውን...
የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን፤
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ኃላፊ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ የተመራ የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ከትናንት በስቲያ ማምሻውን አዲስ አበባ...
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን መልዕክት
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ለኢትዮጰያ ሕዝብ ባስተላለፈው መልዕክት ለስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ እንኳን በሰላም...
ፓርቲዎች የመጨረሻ የምርጫ ቅስቀሳቸውን ዛሬ አጠናቀቁ! የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝበ ውሳኔ ተራዘመ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "የምርጫ ቅስቀሳዎች ዛሬ ሰኔ 9 ይጠናቀቃሉ" በሚል ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያስቀመጠውን የጊዜ ሰሌዳ መነሻ በማድረግ፣ ሁሉም ተፎካካሪ ፓርቲዎች በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ደማቅ...































