Monday, March 16, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በህዳሴው ግድብ ጉዳይ የአረብ ሊግ ያንጸባረቀው አቋም ሚዛናዊነት የጎደለው እንደሆነ ኢትዮጵያ አስታወቀች!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኳታር ላይ በተጠራው ስብሰባ የአረብ ሊግ በህዳሴ ግድብ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ ሚዛናዊነት የጎደለው እና ኢፍትሐዊ መሆኑን የኢትዮጰያ መንግሥት አስታውቆ ውሳኔንም "የአባይን ወንዝ...

በደቡብ ክልል ታጣቂዎች ሁለት ወጣት ኢንጂነሮችን ገደሉ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትላንት ሰኔ 8 ቀን 2013 ዓ.ም፣ አሥራት ሺካ እና ሮቤል ልደቱ የተባሉ ሁለት ወጣት ኢንጂነሮች ለሥራ ጉዳይ ወደ አማሮ ልዩ ወረዳ ሲጓዙ፣...

የጃዋር መሀመድ ጠባቂዎችና በሃጫሉ ግድያ የተጠረጠረችው ላምሮት ጉዳይ ዛሬ በችሎት ታየ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች በሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም በተፈጠረው ሁከት ተጠርጥረውቷ ከነጃዋር መሀመድ ጋር...

ሰኔ 14 ሁሉም የመንግሥት መ/ቤቶች ዝግ እንደሚሆኑ ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አስታወቁ!

- 45 ሺ የምርጫ ታዛቢዎች ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን ምርጫ ቦርድ ገለጸ! ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 6ኛው አገራዊ ምርጫ በሚካሄድበት የፊታችን ሰኞ ሰኔ 14 ቀን ሁሉም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች...

ሱዳን በግድቡ ዙሪያ የአቋም ለውጥ ማንጸባረቋ ተነገረ! የምስራቅ ናይል ሀገራት ስብሰባ በአ/አበባ ተጀመረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትን ልታከናውን በተቃረበችበት ጊዜ፣ ሱዳን አንዳንድ ሁኔታዎች ከተሟሉ በግድቡ ዙሪያ ባሉ ጉዳዮች ላይ ከፊል ጊዜያዊ...

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2014 በጀት ለታለመለት ዓላማ እንዲውል አሳሰበ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ስብሰባ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ለ2014 በጀት አመት ያቀረቡትን ዝርዝር የበጀት መግለጫ ካዳመጠ...

ብሔራዊ ባንክ በደቡብ ግሎባል ባንክን 1 ሚሊዮን ዶላር ቀጣ!

ለፕሬዝዳንቱና ለምክትላቸው ጥብቅ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ሰጠ! ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "የውጭ ምንዛሬ ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው እንዲሁም የደቡብ ግሎባል ባንክ የደረሰበትን ኪሳራ በመደበቅና የባንኩ የሂሳብ መግለጫ ትክክለኛ ትርፍ እንዳያሳይ...

ሃሌ ሉያ ሆስፒታል “ኢሳት ቴሌቭዥን ስሜን አጥፍቷል ጉዳዩንም ወደ ፍርድ ቤት ወስጄዋለው” አለ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "የኮሮና ቫይረስ ታካሚዎችን በሚሊየን ብር ያስከፍላል ተብሎ በኢሳት ቴሌቭዥን የቀረበብኝ ዜና ሐሰተኛ ከመሆኑም ባሻገር በጎ ስሜን ለማጥፋት የቀረበ ነው" ሲል ሃሌሉያ አጠቃላይ...

ብሔር፥ ብሔረሰብ፥ ሕዝብ፥ ነገድ || ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ

እነዚህን ቃላት እንድተች ብዙ ጊዜ እጠየቃለሁ። ብዙዎችን የሚገድ ጥያቄ ስላልመሰለኝ ጥያቄውን ችላ ብየው ነበር። የማይገዳቸው ላያነቡት ይችላሉ ብዬ ከዚህ በታች ያለውን አረቀቅሁ። ረቂቁ ሙሉ...

ዛሬ በአዲስ አበባ ቦንብ ፈንድቶ አንድ ሰው መጎዳቱን ፖሊስ አስታወቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ ሰኔ 7 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ዮርዳኖስ ሆስፒታል አካባቢ ኤም 7.5 የሚባል ፕላስቲክ...

Poems