Monday, March 16, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የባልደራስ አመራሮች ጥያቄ በፍ/ቤት ውድቅ ሆነ! እስክንድር ከቂሊንጦ መልዕክት አስተላለፈ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባልደራስ ፓርቲ፣ ሰኔ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ፍ/ብሔር ችሎት "እነ እስክንድር ነጋ ያለመከሰስ መብታቸው ተጠብቆ...

5 ፓርቲዎች ቅሬታቸውን አሰሙ! ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በምርጫው እንደማይሳተፍ አሳወቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሕብር ኢትዮጵያ፣ መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ፣ አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ እና እናት ፓርቲ "አስቻይ ሁኔታዎች በሌሉበት የሚከናወን ምርጫ ሀገር በጉጉት...

ከምርጫው ጋር የተያያዙ 147 የክስ መዝገቦች መደራጀታቸው ተገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌዴራልና የክልል የደህንነትና የፀጥታ አካላት ግብረ-ሐይል "የፌዴራል እና የክልል የጸጥታና ደህንነት አካላት ቅንጅታዊ ስራ ለዘላቂ ሰላምና ደህንነት" በሚል ምክክር እያካሄዱ መሆኑና ከምርጫው...

የተወካዮች ምክር ቤት ነገ በ2014 ረቂቅ በጀት ላይ እንደሚወያይና አዋጆችን እንደሚያጸድቅ ተነገረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው 6ኛ ዓመት 15ኛ መደበኛ ስብሰባው በመጪው 2014 ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ እንደሚወያይ ተገልጿል። በነገው የምክር ቤቱ መደበኛ...

ኢትዮ-ቴሌኮምን በከፊል ለመሸጥ “የፍላጎት መግለጫ ማስገባት ስርአት” ነገ እንደሚጀመር ተገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ቴሌኮም የ40 በመቶ ድርሻ ለመሸጥ በሂደቱ ተሳታፊ መሆን የሚፈልጉ የቴሌኮሙኒኬሽን ኩባንያዎች የፍላጎት መግለጫ Expression of Interest (EOI) ከነገ ሰኔ 08 ቀን 2013...

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድና አቶ ደመቀ መኮንን ወቅታዊ መልዕክት አስተላለፉ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ ዛሬ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶችን...

በአዲስ አበባ የሚታየው የአየር ሁኔታ ከፍተኛ አደጋዎችን ሊያስከትል እንደሚችል ተገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "ወቅቱ ንፋስ የቀላቀለ የአየር ሁኔታ ያለበትና ለአደጋ አጋላጭ በመሆኑ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ሲል የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮምሽን አስታወቀ፡፡ የአዲስ...

አሜሪካ “በኢትዮጵያ ከቀጣዩ ምርጫ በኋላ ብሔራዊ ውይይት እንዲደረግ” ስትል ጥሪ አቀረበች!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚመሩት መንግሥት እና መላ ኢትዮጵያውያን፣ የኢትዮጵያን የወደፊት አካሔድ ለመወሰን እና የአገሪቱን ዴሞክራሲ እና ብሔራዊ አንድነት ለማጠናከር ከምርጫ በኋላ...

መስቀል አደባባይ ነገ ይመረቃል! የሚዘጉ መንገዶች ተለይተዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አወዛጋቢነቱ የቀጠለው መስቀል አደባባይና ከለገሐር እስከ ማዘጋጃ ቤት ድረስ የተከናወነው የመንገድ ግንባታ ነገ በይፋ እንደሚመረቁ ተገልጿል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንም ዛሬ ባወጣው መግለጫ...

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ “የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ከጭቆና ተላቋል” አሉ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ አስተዳደር በወፍ አርግፍ ከተማ የአሸባሪው ሕወሃትን ግፍ የሚያወግዝና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ ዛሬ የተካሄደ ሲሆን፣ በሰልፉ መልእክት...

Poems