Amharic Posts
Home Amharic Posts
መልአከ ሞት፥ አደራህን ተናገር || አማን ነጸረ
ጌታቸውን ፈዞና ናወዞ ሳይሆን አትሮንስ ስር ብራና ሲያገላብጥ እንዳገኘኸው ተናገር፡፡
--
በ1756 ዓ.ም. የጎንደር ካይላ ሜዳ ጉባኤ በነበረው የነገረ ክርስቶስ ላይ የነበሩትን ዐረብኛና ግእዝ ምንጮች እያመሳከረ...
“የለጋሽ አገራት የበጀት ድጋፍ በመቀነሱ” የተወካዮች ምክር ቤት 26 ቢሊዮን ብር በጀት አጸደቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለፌዴራል መንግሥት የ2013 በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀትና የወጪ አሸፋፈን ማስተካከያን፣ በቀጥታ ወደ ቋሚ ኮሚቴው ሳይመራ ዝርዝር ውይይት ተደርጎበት ውሳኔ እንዲሰጠው ማድረግን...
የወልቃይት ጠገዴ ነዋሪዎች “ለዓመታት ተፈጽሞብናል ያሉትን ግፍና በደል” በአደባባይ ሲያስተጋቡ ዋሉ!!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ባዕከር ከተማ ነዋሪዎች፣ "አሸባሪው ትህነግ ለዓመታት ሲፈጽምብን ኖሯል ያሉትን ግፍና በደል" እንዲሁም የውጭ ኃይሎችን ጫና በመቃወም የአደባባይ...
ባልደራስ እነእስክንድር ነጋ ያለመከሰስ መብታቸው ተጠብቆ እንዲፈቱ ጠየቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ (ባልደራስ) ፓርቲ፣ ለፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደርና ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ፍ/ብሔር ችሎት ባስገባቸው ሁለት ደብዳቤዎች፣...
የዓባይ ወንዝን መነሻና ጉዞ የሚያሳይ “ሂድ ና” የተሰኘ ፊልም ተሰራ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አንጋፋው አርቲስት ችሮታው ከልካይ፣ ካሳሁን ፍሰሀ (ማንዴላ)፣ ብሩክታዊት ሽመልስ እና ሌሎችም የተሳተፉበትና ዓባይ ወንዝ ላይ ትኩረቱን ያደረገ "ሂድ ና" የተሰኘ ፊልም...
“አሜሪካ ህወሓትን ትደግፋለች” ስትል ኤርትራ ከሰሰች! የተመድ ዋና ጸሐፊ “ትግራይ የረሀብ አፋፍ ላይ ነች”...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኤርትራ መንግስት "አሜሪካ የህወሓት አመራሮችን ትደግፋለች" ሲል ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ክስ ማስገባቱን ያስታወቀ ሲሆን፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተ.መ.ድ)...
የኬኒያው ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ! በወቅታዊ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኬኒያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ ለአንድ ቀን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ የገቡት ሲሆን፣ ፕሬዚዳንቱ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር...
በህወሃት አባላት ሀብቶች ላይ የተጨማሪ ጥቆማ ጥሪ ቀረበ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ፣ ንብረትነታቸው የሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት የሆኑ በኪራይ፣ በውክልና በሌሎች መንገዶች ተይዘው የሚገኙ ሀብቶች ላይ ጥቆማ እንዲቀርብ ጥሪ...
ምግብ ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅለው የሸጡ 24 ድርጅቶች እርምጃ እንደተወሰደባቸው ተገለጸ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለስልጣን፣ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለምግብነት የሚውሉ ምርቶችን ከባዕድ ነገር ጋር በመቀላቀል ሲሸጡ በተገኙ 24 ድርጅቶች ላይ ህጋዊ...
የባለሐብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ዘይት ፋብሪካ ዛሬ ተመረቀ!
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ "ልበ ብርሃን ባለፀጋ” ሲሉ አወደሱ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የታዋቂው ባለሐብት አቶ ወርቁ አይተነው ንብረት የሆነውና ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት...































