Amharic Posts
Home Amharic Posts
የፌዴሬሽን ምክር ቤት በዛሬ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ አጀንዳዎችን አጸደቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የፓርላማ ዘመን፣ 6ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛና 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ዛሬ የተጀመረ ሲሆን፣ በምክር ቤቱ አፈ...
በታጣቂዎች በወደመችው አጣዬ ከተማ የመንግሥት መ/ቤቶች ዛሬ ሥራ መጀመራቸው ተገለጸ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ አስተዳደር ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚውል የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉ የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም አካባቢውን ወደነበረበት...
በአ/አበባ የቤት ሠራተኛዋን ስትሰቃይ የነበረች ተያዘች!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ የቤት ሠራተኛዋን ከ1 ዓመት በላይ ከቤት እንዳትወጣና የፀሃይ ብርሃን እንዳታገኝ በማድረግ፣ ምግብ በመከልከል በአሰቃቂ ሁኔታ ከፍተኛ ድብደባ ስትፈፅም የነበረች...
የእስክንድር ነጋ መጽሐፍ ዛሬ ተመረቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ በአዲስ አበባ ከተማ ተከስቶ በነበረው ረብሻና ግርግር "ራሳችሁን አዘጋጁ በሚል የአዲስ አበባ ወጣቶችን ለአመጽ እንዲነሳሱ...
ኢዜማ በአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ወረዳ ፍርድ ቤት ጉዳይ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግን...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በቅርቡ በተቋቋመው "የአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ወረዳ ፍርድ ቤት ሥልጣን እና ተግባራት ላይ ማብራሪያ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለቀጣዩ ዓመት የ561.7 ቢሊዮን ብር በጀት ማጽደቁን ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ገለጹ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዛሬው ዕለት በተካሄደው ስብሰባ፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት 561 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በጀት ማጽደቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ...
የባልደራስ አመራሮች በምርጫው እንዲሳተፉ የተላለፈው ውሳኔ በፍትህ ስርዓቱ ላይ ትልቅ ተስፋ የፈጠረ ነው ተባለ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች፣ በምርጫው እንዲሳተፉ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተላለፈው ውሳኔ፣ በኢትዮጵያ የፍትህ ስርዓት አዲስ ምዕራፍ...
የደህንነት እና የፖሊስ መርማሪ ነኝ እያለ ሲያጭበረብር የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ስንታየሁ ቢርጉ ካየና፣ ስንታየሁ ተመስጌን አበራና ስንታየሁ ደምሴ የተባሉ ስሞችን፣ እንዲሁም የተለያዩ የስራ ድርሻና አድራሻ ያላቸው ሐሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀምና በማጭበርበር ወንጀል...
የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎች አዲስ አበባ መግባታቸውን ሕብረቱ አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአፍሪካ ሕብረት አዲስ አበባ ከሚገኘው ዋና ጽህፈት ቤቱ ትናንት ማምሻውን ባሰራጨው መግለጫ፣ ከሕብረቱ አባል አገራት የተውጣጡና ስምንት አባላት ያሉት የረጅም ጊዜ...
የተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ንብረት የሆነው ኤድና ሞል በሐራጅ ሊሸጥ መሆኑ ተሰማ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ መድኃኔዓለም አካባቢ የሚገኘውና ለከተማዋ ነዋሪዎች ልዩ የመዝናኛ አማራጭ ሆኖ ሲያገለግል የቆየው ኤድና ሞል ከነሙሉ የመዝናኛ ቁሶቹ በሐራጅ...































