የተሿሚዎቹ አምባሳደሮች ምደባ ታወቀ

የተሿሚዎቹ አምባሳደሮች ምደባ ታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢፌዴሪ ወኪል ሆነው በአምባሳደርነት ማእረግ ባሳለፍነው ሳምንት በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተሾሙት አምባሳደሮች የምድብ ቤታቸው ታወቀ።

በዚሁ መሠረት አምባሰደሮቹ የተመደቡበትን ሃገራት ምዳባ  እንደሚከተለው ይፋ ተደርጓል።

1. አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ -አቡዳቢ

2. አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን -በርሊን

3. አምባሳደር አብዱልአዚዝ መሐመድ -ጅቡቲ

4.አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ -ኦታዋ

5. አምባሳደር ሐሰን ታጁ -ዳካር

6. አምባሳደር ረታ አለሙ –ቴልአቪቭ-

7. አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ -ፓሪስ

8. አምባሳደር አለምፀሐይ መሠረት -ካማፓላ

9. አምባሳደር ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ —-ኒውዴልሂ

10. አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ —አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት
ቋም መልዕክተኛ

11. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ —–ቤጂንግ

12. አምባሳደር ተፈሪ ታደሰ -ጁባ

13. አምባሳደር ፍፁም አረጋ -ዋሽንግተን

14. አምባሳደር ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር -ሐራሬ

15. አምባሳደር ሚሊዮን ሳሙኤል -ዘሄግ

16. አምባሳደር መለስ አለም -ናይሮቢ

17. አምባሳደር ብርሃኔ ፍስሐ-አዲስ አበባ ምክትል የአፍሪካ ህብረት ቋም መልዕክተኛ

18. አምባሳደር ዶ/ር አይሮራት መሐመድ -ሙስካት እንዲሁም

19. አምባሳደር ሳሚያ ዘካርያ -ዶሃ እንዲሆኑ መወሰኑን የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

LEAVE A REPLY