ከአመት እስር በሗላ ሼክ ሙሐመድ አላሙዲ መፈታታቸው ተረጋገጠ

ከአመት እስር በሗላ ሼክ ሙሐመድ አላሙዲ መፈታታቸው ተረጋገጠ

/ኢትዮጵያነገዜና/፡- ከአስራ አራት ወራት እስር ባሕል መሃመድ አላሙዲ ከሳውዲ አረቢያ እስር ቤት መልቀቃቸው ተገለጸ።

ከባለፈው ህዳር ወረ 2017 ዓ.ም በሪያድ በሪትስ ካርልተን ከበርካታ የሳውዲ አረቢያ ንጉስ ቤተሰቦች እና ከፍተኛ ባለሃብቶች ጋር ተግተው የነበሩት ሼክ መሃመድ አላሙዲ ከእስር የተፈቱበት ሁኔታ በይፋ ባይገለጽም በአሁኑ ወቅት ከእስር መለቀቃቸውን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ጨምሮ በርካታ አለምአቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

አላሙዲ በመጥፎነቱ ከሚታወቀው የመለስ ዜናዊ ህውሀት/ኢህአዴግ አስተዳደር ጋር ከፍተኛ ቁርኝት የነበራቸው እና በኢትዮጵያ የንግድ እንቅስቃሴ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ እንዳላቸው ይታወቃል።

 

LEAVE A REPLY