አፍሪካ ኅብረት አንድ ሚሊየን ኪቶችን (መመርመሪያ መሣሪያ) እሰጣለሁ አለ

አፍሪካ ኅብረት አንድ ሚሊየን ኪቶችን (መመርመሪያ መሣሪያ) እሰጣለሁ አለ

A coronavirus diagnostic test kit sits displayed in this arranged photo at the TIB Molbiol Syntheselabor GmbH production facility in Berlin, Germany, on Thursday, March 6, 2020. TIB has reoriented its business toward coronavirus, running its machines through the night and on weekends to make the kits, which sell for about ???160 ($180) apiece. Photographer: Krisztian Bocsi/Bloomberg

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአፍሪካ ኅብረት ለአባል ሀገራቱ አንድ ሚሊዮን  የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ኪት ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን ገለፀ።

የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያዎችና መከላከያ ማዕከል cdc ለአፍሪካ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ የሚውል አንድ ሚሊዮን ኪት በአጭር ቀናት ውስጥ እንደሚያከፋፍል ይፋ አድርጓል።

በአህጉሩ ኅብረት ማዕከል አማካይነት የሚደረገው የኪት (የመመርመሪያ መሣሪያ) ድጋፍ የአፍሪካ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከቀን ቀን እየጨመረ መምጣትን ተከትሎ የገጠማቸውን የመመርመሪያ መሣሪያ እጥረት ተከትሎ የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ ታስቦ እንደሆነም ታውቋል:

LEAVE A REPLY