የአሜሪካ አምባሳደሯ ጊታ ፓሲ ትግራይ ገቡ!

የአሜሪካ አምባሳደሯ ጊታ ፓሲ ትግራይ ገቡ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና-የአሜሪካዋ አምባሳደር ጊታ ፓሲ እና በእርሳቸው የሚመራው የኤምባሲው ልዑክ ዛሬ ወደ ትግራይ ክልል አቅንቷል።

ይህ ጉዞ ለአምባሳደሯ የመጀመሪያ ይፋዊ ጉዟቸው መሆኑን የጠቀሰው ኤምባሲው፤ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ያላትን አጋርነት የሚያጎላ ነው ብሏል፡፡
አሜሪካ ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የምታደርገውን የነፍስ አድን ድጋፍ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗንም ኤምባሲው ገልጿል።

LEAVE A REPLY