በጎጃም የፈረስ ቤት ከተማን ለመቆጣጠር ከባድ ውጊያ ተካሄደ

በጎጃም የፈረስ ቤት ከተማን ለመቆጣጠር ከባድ ውጊያ ተካሄደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጎጃም  ፈረስ ቤትን ለመቆጣጠር  አቅዶ የተንቀሳቀሰው የፋኖ ኃይል ከመራዊ፣ ከቋሪት፣ ከአዴት፣ ከሰከላ እና ከሞጣ ኃይል በማሰባሰብ ከመከላከያ ስራዊቱ ጋር ለሰአታት የፈጀ  ውጊያ ሲካሄድ እንደነበረ  ተሰማ። 

የፈረስ ቤት ከተማን ለመቆጣጠር የሞከረውን የፋኖ ኃይል  ያቀደውን ሳያሳካ  መመለሱን በጎጃም ኮማንድ ፖስት ሚያዚያ 7/2016  በአወጣው መግለጫ አስታውቋል። የፋኖ ሀይል በጎጃም በአዲስ አበባ ኦፕሬሽን ለመፈፀም ተንቀሳቅሰው በተሰውት በሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ እና አቤኔዜር ጋሻው ስም በተለያዩ አካባቢዎች በመንግስት ታጣቂዎች ላይ ዘመቻ እንደሚያከናውን መግለጫ ማውጣቱ ይታወቃል። (EN – ኢትዬጵያ ዜና)

LEAVE A REPLY