Monday, May 20, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

ድምፃዊ ታምራት ደስታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አርቲስት ታምራት ደስታ በድንገት ህይወቱ ማለፉ ተገለጸ። ታምራት ዛሬ ጠዋት ድንገተኛ ህመም ተሰምቶት ወደ ህክምና ቦታ ለመሄድ መኪና እያሽከረከረ በመጓዝ ላይ...

የዶክትር ሀዲስ አለማየሁ ሐውልትና ታሪካቸው

ድመጻዊ ቴዲ አፍሮ በአዲሱ አልበሙ ማር እስከ ጧፍ ብሎ ፍቅር እስከ መቃብር የተሰኘውን ስራቸውን ያደመቀላቸው ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ፤ አሁን ደግሞ በትውልድ ቦታቸው ደብረማርቆስ ከተማ...

ሚያዚያ 27 ፤ የአባት አርበኞች የድል ቀን /ሳሙኤል አበበ/

ከ3 ቀን በኋላ 76ኛው የመታሰቢያ በዓል ታስቦ ይውላል። ሚያዝያ 27 ከየካቲት 23 በዓድዋ ድል ከተገኘው አኩሪ ታሪክ የማይተናነስ ለኢትዮጵያን የላቀ ትርጉም ያለው መታሰቢ በዓል...

ፌስ ቡክ አዳዲስ መመሪያዎች ማውጣቱን ገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ፌስ ቡክ ከሰሞኑ የደረሰበትን ከፍተኛ ወቀሳ ተከትሎ አዳዲስ መመሪያዎች ማውጣቱን ገለጸ።የፌስ ቡክ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም መመሪያ ያወጣው “ካምብሪጅ አናሊቲካ” ለሚባል የፖለቲካ...

የአርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ ተስፋዬ) አጭር የሕይወት ታሪክ (ከ1916 – 2009ዓ.ም.

አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ በቀድሞው ባሌ ክፍለ ሃገር ልዩ ስሙ ከዱ በተሰኘ ስፍራ አባታቸው ኤጀርሳ በዳኔ እና ከእናታቸው ዮንዢ ወርቅ በለጤ ሰኔ 20 ቀን 1916...

የደራሲ ይስማዕከ ወርቁ እና የባለቤቱ ወ/ሮ ጸጋ አንዳርጌ ጉዳይ እያነጋገረ ነው

ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ከዘጠኝ ወራት በፊት የመኪና አደጋ ደርሶበት ማውራት አይችልም። ባለቤቱን ጨምሮ አንዳንድ ሰዎች ይህንን አይቀበሉም። ማውራት (መናገር) እንደሚችል ይሞግታሉ። ይስማዕከ ስለተፈጠረው እና...

የዘንድሮው ዲቪ ሎተሪ የመጨረሻው ይሆን?

 /አድማስ ሬዲዮ/ ባለፈው ሳምንት የ2018 ዓ.ም ዲቪ ሎተሪ ውጤት ወጥቷል። በዚህ የዘንድሮው ዲቪ ሎተሪ ከመላው ዓለም 14 ሚሊዮን ሰዎች አመልክተዋል። 14 ሚሊዮኑም ውጤታቸውን ለማየት ሞክረዋል።፡ዕድለኞች...

Poems