Wednesday, May 8, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

ምርጫ ቦርድ ነጥብ ጥሏል፡ በጃዋር ጉዳይ እጁን ተጠመዘዘ ይሆን? || ተክለሚካኤል አበበ ቶሮንቶ (ካናዳ)

(ክፍል አንድ) እንደመግቢያ፤ 1-  ይህንን ጽሁፍ ከመቋጨቴ በፊት፤ ምርጫ ቦርድ ከጃዋር መሀመድ ጋር በተያያዘ የሰጠው ብይን እንዳለ ፈለግኩ፤ ምንም አላገኘሁም፡፡ ምርጫ ቦርድ በመረራ ጉዲና ለሚመራው ኦፌኮ፤...

ሰበር ዜና-በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ሳይፈታ የቆየው የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ በስምምነት ተፈታ ተባለ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ የወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት ህዝብ የማንነት ጥያቄ በማንሳት ከፍተኛ ዋጋ እንደከፈለበት ይታወቃል። በሽህ የሚቆጠር ህዝብ የህይወት ዋጋ...

ከጓድ መንግሥቱ ለዶ/ር ዐቢይ የተጻፈ ደብዳቤ… /መላኩ አላምረው/

"እኔ ምልህ ዐቢይ... ከእኔ መውጣት ኋላ የታሰረን ሁሉ፤ ይቅር ይቅር እያለህ ትፈታለህ አሉ። . በሲአይኤ ሴራ፣ በተሰራብኝ ሸፍጥ፣ የተሰደድሁ እኔ፤ ላገሬ እንዳልበቃ፣ ሞት የፈረደብኝ፣ ሙትቻ ወያኔ...! . አሁን ባንተ ዘመን፣ አገሬ...

በአማራነት ስለመደራጀት፤ አንዳንድ “አማሮች” ምን ነካቸው? /ተክለሚካኤል አበበ/

ያለፉት ጥቂት ወራት፤ 1- በዚህ ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ፤ ለአመታት የኢትዮጵያውነት ሰንደቅ ዓላማ ሲያውለበልቡ የነበሩ አንዳንድ ሰዎች/ቡድኖች፤ ደርሰው ”አክራሪ አማራ” መሆን ጀምረዋል፡፡ ይሄ ነገር ደግሞ...

ሊያነቡት የሚገባ – የምስኪኖች ሰቆቃ እና የነገሌ ግፍ || ልጅ ወንድወሰን ተሾመ (ኢጆሌ...

ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ክልሎች ተወልጄ ያደግኩት አርሲ ነገሌ፤ ነገሌ አርሲ ነው፡፡ይሄንን ነገር ለመጻፍና ላለመጻፍ ከራሴም ከሰውምተሟግቻለሁ፡፡ ባንድ በኩል ነገር ማባባስ መሰለኝ፡፡በሌላ በኩል ደግሞ ንጹሀን ደማቸው...

አወዛጋቢው የአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶሚኒየም) እጣ ወጣ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና | በአዲስ አበባ ዛሬ ምጽት 51 ሺህ 229 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለማድል የእጣ ማውጣት ስነ ስራት ትካሄደ። ሰሞኑን በማህበራዊ እና መገናኛ ብዙሃን አወያይ...

አባ ኮስትር ማነው? ደጃዝማች በላይ ዘለቀ (1902 ወሎ – 1938 አዲስ ከተማ) /መስቀሉ አየለ/

በላይ ዘለቀ ዘመን ተሻጋሪ ስመ ጥር አርበኛ ሲሆን በምድረ ጎጃም ላይ ለአምስት አመታት ያህል ከፋሽት ጣሊያን ጋር በተደረገው ትንቅንቅ እንደ ተራ የጓድ መሪ ተጋድሎውን...

ዴርቶጋዳ – ደራሲ፤ ይስማዕከ ወርቁ ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ

አንባቢ ሆይ! ዴርቶጋዳን ጨምሮ አስራ ሶስት መፃህፍትን ያበረከተው ተዓምረኛውና ምጡቁ ወጣት ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ በደረሰበት አስከፊ አደጋ መናገር አይችልም። የሁለት ህፃናት አባት የሆነው የሥነ...

በአዲስ አበባ የ”ሹገር ማሚዎች” መበራከት እያነጋገረ መሆኑ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ በተለምዶ "ሹገር ማሚ" ተብለው የሚጠሩ በዕድሜ የገፉና ለአንቱታ የቀረቡ ሴቶች፣ የልጃቸው እኩያ ከሚሆኑ ወጣቶች ጋር አንሶላ ለመጋፈፍ፣ በቀን እስከ 9...

የትምህርት ፖሊሲ ማሻሻያ ፍኖተ-ካርታ የዘነጋቸው አራቱ የከፍተኛ ትምህርት ችግሮች

(በዚህ ጦማር ውስጥ የከፍተኛ ትምህርት ችግሮች ናቸው ተብለው የተገለፁት ጸሓፊው በ11 ዓመታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተሳትፎው በሦስት ዩኒቨርሲቲዎች (አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እና...

Poems