Wednesday, May 8, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

ጥቂት ስለአቶ ጽጌ፣ የአንዳርቸው አባት! /በጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ-ከአዲስ አበባ //

የአንዳርጋቸውን አባት (ጽጌ ወ/ማርያም)፣ በአካል የማውቃቸው ከእነብርጋድየር ጀነራል ተፈራ ማሞ ጋር አብረው ታስረው ክስ በተመሰረተባቸው ወቅት ልደታ ፍርድ ቤት ለክስ ሂደቱ ሲመላለሱ ነው -...

የተቋረጡ የስፖርት ውድድሮችን ለመጀመር የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጡ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን መልሶ ለማስጀመር የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጅቷል ተባለ። በሀገሪቱ የወረርሽኙ ስጋት ባለበት ሁኔታ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች መልሰው እንዲጀመሩ ለማድረግ...

2 ሺኅ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች ወደሀገሯ እንዲገቡ እስራኤል ፍቃድ ሰጠች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || እስራኤል 2 ሺኅ ቤተ እስራኤላውያን ወደ ሀገሯ እንዲገቡ መፍቀዷ ተነገረ። ውሳኔው ከ10 ዓመት በላይ የዘለቀውን የቤተ እስራኤላውያኑን ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ነው...

በኮንዶሚኒየም ቤቶች ሰበብ 53 ቢሊዮን ብር ተዘርፏል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ከ1996/97 ጀምሮ የተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጋር ተያይዞ 53 ቢሊዮን ብር የት እንደገባ ለማወቅ አለመቻሉ ተነገረ። ለአራት ወራት በተካሄደ ጥናት የት እንደገባ በኦዲት...

የኢህአዴግ የኢኮኖሚ አብዮት ሲዳሰስ /በተስፋየ ከበደ/

የኢህአዴግ የኢኮኖሚ አብዮት ሲዳሰስ በተስፋየ ከበደ ኢህአዴግ ጥልቅ ተሀድሶ አድርጊያለሁ ካለ በኋላ በተቃዋሚ ብሄርተኞች ጭምር የተደገፈ የኢኮኖሚ አብዮት ይዞ ብቅ ብሏል። ያው እንደተለመደው ኢህአዴግ...

ኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ ቀውስ ውስጥ መሆኗ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በ2014 በጀት ዓመትም የዜጎች በሕይወት የመኖር መብት በከፍተኛ አደጋ ውስጥ ወድቋል ብሏል ኮሚሽኑ፤ በዓመቱ ውስጥ የከወናቸውን ስራዎች በተመለከተ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፡፡ በሰሜኑ...

የአ/አበባ ከተማ አስተዳደር “በማህበር ተደራጅተው ቤት ለሚሰሩ መሬት አዘጋጅቻለሁ” አለ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በማህበር ተደራጅተው ቤት ለመገንባት በመመዝገብ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች በአምስት ክፍለ ከተሞች መሬት ማዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ቢሮ አስታወቀ። "በከተማዋ...

ኢትዮጵያና ስሎቬኒያ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  ኢትዮጵያና ስሎቬኒያ በትምህርት፣ በግብርና እና በዲፕሎማሲ መስክ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ። በ6ኛው የአፍሪካ ኅብረትና የአውሮፓ ኅብረት የጋራ ጉባኤ ለመሳተፍ ቤልጂየም ብራስልስ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 25 ቀን 2011 ዓ.ም

ወንጂ ስኳር ፋብሪካን ለመግዛት ተቃርበናል በሚል የሚካሄደወ የአክስዮን ሽያጭ ማጭበርበር ነው ተባለ ሠሞኑን በተለያዮ ሚዲያዎች ወንጂ እና መተሃራ ስኳር ፋብሪካዎችን ለመግዛት ተቃርቢያለሁ የሚለው ከፍተኛ ቅስቀሳና...

Poems