Amharic Posts
Home Amharic Posts
የጆይ ኦውቲዝም ማዕከል መሥራቿ ወ/ሮ ዘሚ የኑስ በሞት ተለዩ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኒያ ፋውንዴሽን እና የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መስራች ወይዘሮ ዘሚ የኑስ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው በፅኑ ህክምና ማዕከል ውስጥ ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ዛሬ ህይወታቸው...
የአቡነ ማቲያስ መልዕክት በቤተክርስቲያኒቱ ውስጥ ከፍተኛ ውዝግብ ማስነሳቱ ተመለከተ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያሪክ ብፅዑ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ ከቀናት በፊት በስልክ የተቀረጸ የቪዲዮ መልእክታቸው በትግራይ ሚዲያ ሀውስ (TMH)፣ ተመሳሳይ ይዘት ያለው...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትናንት ለተፈጠረው “የአደባባይ ኢፍጣር” መስተጓጎል ይቅርታ ጠየቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትናንት ለተፈጠረው የአደባባይ የኢፍጣር መርሐ ግብር መስተጓጎል በምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አማካኝነት ይቅርታ ጠይቋል።
"ረመዳን ከሪም!" በሚል መልካም ምኞት...
የአሜሪካ ሴናተሮች በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ላይ ያቀረቡት አዲስ ሃሳብ በምርጫ ቦርድ ውድቅ ሆነ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መጭው ሀገራዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት የአሜሪካ ሴናተሮች እና የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሬይ ፌልትማን ምርጫውን ነጻ፣ ፍትሐዊ እና ግልጽ ለማድረግ ምርጫን በማራዘም...
በአ/አበባ በአንድ ግለሠብ መኖሪያ ቤት ከ4 ሺህ በላይ ጥይቶች እና አንድ ሽጉጥ ተገኘ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5፣ በአንድ ግለሠብ መኖሪያ ቤት ውስጥ የተደበቁ ከ4 ሺህ በላይ የተለያዩ ጥይቶች እና...
በሱዳን ወታደራዊው የአል-ቡርሃን አገዛዝ በቅርቡ ሊበተን እንደሚችል ተጠቆመ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "አል-ቡርሃን ስልጣናቸውን በቅርቡ ሊለቁ ይችላሉ፤ ከዛ በፊትም የሱዳን ሲቪሉ ክንፍ ቁልፍ ተቋማትን በመቆጣጠር ላይ ነው" ሲሉ ከሱዳን የወጡ ዘገባዎች አመልክተዋል።
የሱዳኑ የፖለቲካ ተንታኝ...
ጋዜጠኛ ሲሳይ ፊዳ በአሸባሪው የሸኔ ታጣቂዎች መገደሉን የቄለም ወለጋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦቢኤን ጋዜጠኛ ሲሳይ ፊዳ ትናንት ከቀኑ 11፡30 ላይ ከሰርግ ቤት ሲመለስ በመኖሪያ ቤቱ አካባቢ በአሸባሪው የሸኔ ሁለት ታጣቂዎች መገደሉን፣ የወንጀሉ ፈፃሚዎች ማንነትም...
የቻይናው ሮኬት ስብርባሪ በኢትዮጵያ ቢወድቅ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ሊወሰዱ ይገባል?
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከቁጥጥር ውጪ የሆነው የቻይና ሮኬት አካል ስብርባሪ በኢትዮጵያ ቢወድቅ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ሊወስዱ ይገባል?።
የቻይናው 5 ቢ ሮኬት ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ወደ...
የአውሮፓ ሕብረት አሁን የያዘው አቋም አነጋጋሪ ሆኗል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- የአውሮፓ ሕብረት የውጪ ጉዳዮች እና የደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ የሆኑት ጆሴፍ ቦሬል፣ ባለፈው ሰኞ በሰጡት መግለጫ "ህብረቱ የምርጫ ታዛቢ ልዑክ ለመላክ...
ሱዳን በግድቡ ዙሪያ እና በድንበሩ ጉዳይ የምታነሳው ጥያቄ የሶስተኛ ወገን ፍላጎት እንዳለበት ተገለፀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ኢትዮጵያ በምክንያታዊነትና በፍትሃዊነት በጋራ የመጠቀም መብት አክብራ እየሰራች እንደሆነ የተናገሩት የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ቃል አቀባይ አምባሳደር...































