Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአቶ ዳውድ ኢብሳን መኖሪያ ቤት ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መበርበሩን ኦነግ አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የመንግሥት ጸጥታ ሃይሎች የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ሊቀመንበርየሆኑት የአቶ ዳውድ ኢብሳን መኖሪያ ቤት ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንደበረበሩ ኦነግ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ...
ከቀናት በፊት ከኃላፊነታቸው የተነሱት የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በሞት ተለዩ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከአማራ ክልል የፀጥታ ሁኔታ አለመረጋጋት ጋር ተያይዞ ከቀናት በፊት ከኃላፊነታቸው የተነሱት የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ መሞታቸው ታውቋል።
አቶ አበረ አዳሙ ከሀላፊነታቸው...
የፈረሰውን የኢትዮጵያ ባህር ኃይል መልሶ የመገንባት ስራ መጀመሩ ይፋ ሆነ!
"የቀድሞውን የባህር ኃይል ዝና መልሰን እንገነባለን" ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ደብረዘይት በሚገኘው የመከላከያ ኢንጂነሪነግ ኮሌጅ ግቢ ዛሬ በተከናወነው መርሃ ግብር፣ የፈረሰውን የቀድሞ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል...
ሱዳን “ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የእኔ ነው ማለቷ አስነዋሪ ነው” ተባለ! || ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ መግለጫ የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ "የሱዳን ባለስልጣናት የህዳሴ ግድባችን የሚገኝበትን የቤኒሻንጉል አካባቢ...
ኢትዮጵያ ባለፈው አመት 7 ጋዜጠኞችን እንዳሰረች አለም አቀፉ የጋዜጠኞች ቡድን አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዓለም አቀፉ የፕሬስ ነፃነት ቀን በዓለም ለ30ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ7ኛ ጊዜ "መረጃ ለህዝብ ጥቅም" በሚል ዛሬ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት...
የጠ/ሚ/ሩን የቀድሞ ኢሜል አድራሻ በማስመሰል ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ እንዳሉ ተገለጸ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ዛሬ ይፋ ባደረገው መረጃ፣ ከቀድሞ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የግል የኢሜይል አድራሻ የተላከ በማስመሰል መረጃ በመጠየቅ እና ሐሰተኛ ምላሽ...
“ህወሓት እና ሸኔ ሽብርተኛ” መባላቸውን ለመቃወም የሚያስችል ማስረጃ ካላቸው እንዲያቀርቡ ጥሪ ቀረበ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሚያዚያ 23 ቀን 2013 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ህወሓት እና ሸኔ በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ ያስተላለፈው የውሳኔ ሃሳብ የቀረበለት የኢፌዴሪ የሕዝብ...
መከላከያ እዩ ጩፋን ሊከሰው መሆኑን አስታወቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "እዩ ጩፋ የተባለ ግለሰብ በቅርቡ በሐይማኖት ስም እየተከተሉኝ ነው ያላቸውን ወታደሮች ክብር ባልጠበቀ መልኩ ከነ ዩኒፎርማቸው በቪዲዮና ፎቶ ቀርፆ በአደባባይ እንዲሰራጭ...
በድሬዳዋ በጣለ ከባድ ዝናብ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትንሳኤ በዓል ዕለት፣ በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 03 ልዩ ስሙ ሸመንተሪያ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በከተማዋ በጣለው ከባድ ዝናብ ሳቢያ የ9 ሰዎች ህይወት...
በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሙዚቃ ሸክላ ያሳተሙት አመኃ እሸቴ አረፉ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሙዚቃ ሸክላ በማሳተም፣ የምሽት ክበብ በመክፈትና ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ባንድን ወደውጭ ይዞ በመጓዝ፤ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ አጀማመር ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ...































