Wednesday, March 18, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የደቡብ ክልል ለህግ ታራሚዎች ምህረት አደረገ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልላዊ መስተዳድር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ970 የህግ ታራሚዎች ይቅርታና የአስር ዓመት የእስር ቅነሳ ማድረጉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር...

ከባዕድ ነገር ጋር ተቀላቅለው ለበዓል ገበያ የቀረቡ የምግብ ሸቀጦች መያዛቸው ተገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን፣ በአዲስ አበባ ከባእድ ነገሮች ጋር ተቀላቅሎ ለገበያ ሊቀርብ የነበረ ከ3 ሺህ 300 ኪሎ ግራም በላይ ቅቤ፣ 480 ኩንታል...

የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ለምርጫው እንቅፋት ሊሆኑ ይችላሉ ያላቸውን ጉዳዮች አስታወቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ከሚያዝያ 11-16 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መስተዳደር ስር በሚገኙ አንዳንድ...

የኢትዮጵያ መጭዎቹ የማይነጉ ሌሊቶች || አስራደው ከፈረንሳይ

|| ኢትዮጵያና መጪዎቹ የማይነጉ ሌሊቶች ||

ኢሰመኮ በመጪው ምርጫ የሚተገበር ባለ 6 ነጥብ የሰብአዊ መብቶች አጀንዳ ይፋ አደረገ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፣ በግንቦት ወር 2013 ዓ.ም. በሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ተሳታፊ የሆኑ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በተለይም የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የመንግስት አካላት፣...

የአማራ ልዩ ኃይል አዛዥ “በልዩ ኃይሉ መካከል መከፋፈል አለ የሚባለው ፍፁም ሐሰት ነው” አሉ!

 2 ሺህ 705 ታራሚዎች "ይቅርታ" ተደረገላቸው! ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "የአማራ ክልል ልዩ ኃይል የክልሉን ሕዝብ ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅና በክልሉ የተፈጠሩ ግጭቶችን በማረጋጋትና የክልሉን ሕዝብ የመኖር ዋስትና...

“ከምርጫ በስተቀር የሚሸጋገር፣ የሚደራደር መንግስት አይፈጠርም” ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "እያንዳንዱ ዜጋ ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት መሆኑን አውቆ ዛሬ ጀምሮ ማንን ለምን እንደሚመርጥ እያሰበ ቆይቶ ጊዜ ስላለው ከመረጠ በኋላ ድንጋይ የሚወረውር ከሆነ...

“ሕፅበተ ሐሙስ” የጸሎተ ሀሙስ በአል እየተከበረ ነው!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የጸሎተ ሀሙስ በአል፣ ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በተገኙበት ዛሬ በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል...

“ወደህዳሴ ግድቡ ዕቃ ሲያጓጉዙ የነበሩ 10 ሹፌሮች ተገደሉ” የሚለው መረጃ ሐሰት ነው ተባለ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ወደታላቁ የህዳሴ ግድብ "ዕቃዎችን እና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በማጓጓዝ ላይ የነበሩ 10 አሽከርካሪዎች በመተከል ዞን ማንጎ ከተማ ላይ በታጣቂዎች ተገደሉ" በሚል፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች...

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ ኮሚሽነር መሾሙ ተሰማ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ላለፉት ሁለት አመታት በኃላፊነቱ ሲሰሩ የቆዩት አበረ አዳሙ ከቦታው መነሳታቸው ከተሰማ ከቀናት በኋላ፣ ለክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ...

Poems