Thursday, March 19, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስመራ ገቡ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ለስራ ጉብኝት አስመራ መግባታቸውን በአዲስ አበባ የሚገኘው የኤርትራ ኤንባሲ አስታውቋል። የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአስመራ...

የኢትዮጵያ የንግድ ህግ ከ62 ዓመታት በኋላ ሊቀየር አዲስ ህግ ፀደቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከዚህ ቀደም በተለያዩ አዋጆች ተበታትነው ስራ ላይ የነበሩ ንግድና ከንግድ ጋር የተያያዙ ህጎች ከተለያዩ ማሻሻያዎች ጋር በአንድ ተሰባስበው በአዲስ መልክ ተዘጋጅቶ የነበረ...

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጠ/ሚ ዐቢይ ለተማሩባቸው ት/ቤቶች ድጋፍ ማድረጉ ጥያቄ አስነሳ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለተማሩባቸው ሁለት ትምህርት ቤቶች 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉ...

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ8 ዓመት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለመመለስ ተቃርቧል!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዋልያዎቹ ትናንት የማዳጋስካር አቻቸውን ያሸነፉበት አመርቂ ውጤትና በጨዋታው ያሳዩት ድንቅ አቋምና ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴው፣ ኢትዮጵያ ከስምንት ዓመት በኋላ ወደመሰረተችው የአፍሪካ ዋንጫ ለመመለስ...

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰተ ያለው “የእሳት ቃጠሎ አደጋ” አሳሳቢ ሆኗል!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በያዝነው መጋቢት ወር ብቻ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰተ በሰውና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ላይ የሚገኘው ድንገተኛ "የእሳት ቃጠሎ አደጋ" እጅግ አሳሳቢ...

የኤርትራ ወታደሮች በአክሱም 100 ሰዎችን መግደሉን ኢሰመኮ ይፋ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትግራይ ክልል አክሱም ከተማ የደረሰውን ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እና በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣...

ብልፅግና እና የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ቅንጅት መሰረቱ!!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  አሁን ኢትዮጵያን በማስተዳደር ላይ የሚገኘው ገዢው ፓርቲ ብልፅግና እና ተቃዋሚው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) በመጪው አገራዊ ምርጫ በጋራ ለመወዳደር ያስችለናል ያሉትን...

ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ለመወያየት የአረብ ኤምሬትስን ጥሪ ተቀበለች!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል የተፈጠረውን የድንበር ግጭት እና የህዳሴ ግድብ አለመግባባት በውይይት ለመፍታት የአረብ ኤምሬትስ መንግስት ምክረ ሃሳቡን ለሱዳን አቅርቦ እንደነበር...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማዳጋስካር አቻውን 4ለ0 አሸነፈ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተካሄደው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ለዋሊያዎቹ አማኑኤል ገ/ሚካኤል በ19ኛው፣ ጌታነህ ከበደ በ34ኛው፣ አቡበከር ናስር...

የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የፓርላማ ውሎ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው የመንግስታቸውን የአፈጻጸም ሪፓርትና...

Poems