Thursday, March 19, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኢዜማ ማኒፌስቶውን ይፋ አደረገ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የምርጫ ማኒፌስቶውን ለሕዝብ ይፋ አድርጓል። የቃልኪዳን ሰነዱን ለማዘጋጀት ላለፉት 2 ዓመታት ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ እንደነበር የገለጸው ፓርቲው፣ "ሰነዱ በሀገር...

“የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ ለሶስተኛ ወገን ጥቅም እየሰራ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በፖለቲካ፣ በምጣኔ ሀብትና በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ወቅታዊ አበይት ክንውኖች ላይ ያተኮረውን ሣምንታዊ መግለጫ በሰጡበት...

በአዲስ አበባ የማኅበር ቤት ፈላጊዎች ምዝገባ ሊያካሂድ ነው!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በማህበር ተደራጅተው ቤት መስራት የለሚፈልጉ ዜጎች ምዝገባ እንደሚጀመር የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች ኤጀንሲ አስታወቀ። በምዝገባው ተጠቃሚ የሚሆኑት በ2005...

የሰሜን ሸዋው ውጥረት አሁንም ቀጥሏል! የሟቾች ቁጥር እያሻቀበ ነው!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ አካባቢ የተከሰተው የጸጥታ ችግር፣ አንዱ ጋር "ጋብ ብሏል" ሲባል ሌላው ጋር ተፋፍሞ እየቀጠለ በአካባቢው ያለው ውጥረት አሁንም አለመብረዱና...

የአውሮፓ ህብረት ኤርትራ ላይ ማዕቀብ ጣለ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአውሮፓ ህብረት (EU) በሜ/ጄነራል አብርሃ ካሳ በሚመራው የኤርትራ ብሔራዊ ደህንነት ቢሮ (ብሄራዊ ደህንነት ኤጀንሲ) ላይ ማዕቀብ ጥሏል። ማዕቀቡ የጉዞ እገዳ እንዲሁም የሀብት/ገንዘብ እገዳን...

እነጃዋር ዛሬ የእምነት ክህደት ቃል ሰጡ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ሐምዛ አዳነ፣ አቶ ሸምሰዲን ጠሀ እና አቶ ዓለማየሁ ገለታ ዛሬ መጋቢት13/2013 ዓ.ም ፍርድ ቤት ቀርበው...

“በአ/አበባ ብሄርና ሃይማኖትን መሠረት ያደረገ ጥቃት ሊፈፀም ነው” ስለመባሉ ፖሊስ መግለጫ ሰጠ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣  "የአዲስ አበባ ፖሊስን የደንብ ልብስ የለበሱ ነገር ግን የፖሊስ መታወቂያ የሌላቸው ጸጉረ ልውጥ ወጣቶች በየቤቱ...

ወቅታዊ ሪፖርታዥ || ኦነግ ሸኔ በሰሜን ሸዋ ጥቃት ከፈተ! የአካባቢው ህዝብ ሲዋጋ ዋለ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኦነግ ሸኔ በሰሜን ሸዋ አጣዬ ከዛሬ ማለዳ ጀምሮ በከፈተው ጥቃት በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ከአካባቢው ከደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችሏል። ዛሬ ከረፋዱ ጀምሮ...

የእናት ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ታሰሩ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ጋሞ ዞን፣ ከምባ ወረዳ ምርጫ ክልል የእናት ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ የሆኑት...

Poems