Thursday, March 19, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

“ከመንግስት ካዝና የተዘረፈን ጨምሮ” ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች እና የመገበያያ ገንዘቦችን የያዙ ግለሰቦች በተደረገ የፖሊስ ፍተሻ በጎንደር አንዳቤት ከተማ ላይ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአንዳቤት ወረዳ ፖሊስ...

እነ ጃዋር መሐመድ ያሉበትን ወቅታዊ ሁኔታ የሚያሳይ የተባለ ፎቶ እያነጋገረ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ በሀገሪቱ ተፈጥሮ የነበረውን ሁከትና አለመረጋጋት መርተው፣ ለንፁሃን ዜጎች ህልፈትና ንብረት ውድመት ተጠያቂ የተደረጉት የእነጃዋር ወቅታዊ ፎቶ...

ቴዲ አፍሮ “የቴዲ ቡናማውን” እጮኛ አጽናና!!!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዕውቁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከቀናት በፊት በአሰቃቂና ብዙሃንን ለቁጣ በጋበዘ አሳዛኝ ሁኔታ ህይወቱን ላጣው ቴዎድሮስ አበባው (ቴዲ ቡናማው) እጮኛ ደውሎ...

የኮቪድ-19 ክትባት በኢትዮጵያ 2000 ሰዎች ተከትበው 35 ሰዎች ላይ ጉዳት ተከስቷል!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እስከ ዛሬ ድረስ 2000 ሰዎች የኮቪድ -19 ክትባት የወሰዱ ሲሆን፣ 35 ያህል ሰዎች ላይ የጎንዮሽ ጉዳት መታየቱ ሪፖርት ተረጋግጧል። ክትባቱ የበሽታውን ስርጭት ለመግታት...

ለፖርቲዎች ምርጫ ቅስቀሳ የሚረዳ አዲስ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመጪው ግንቦት ወር ለሚካሄደው 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ተሳታፊ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳቸውን ለማድረግ እንዲሁም ሀሳባቸውን ለህዝቡ እንዲሸጡ የሚያስችል "ምርጫዬ" የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያና...

የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የመጨረሻ የማስጠንቀቂያ መልእክት አስተላለፈ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ዛሬ ባስተላለፈው መልዕክት፣ መንግስት ከአጥፊው የህወሓት ቡድን ጋር ለተባበሩ አካላት የመጨረሻ ጥሪ ማቅረቡ ተመልክቷል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ከሕገ ወጡ...

በመጥፎነቱ የሚታወቀው የደህንነቱ ጌታቸው አሰፋ መሞቱ ተነገረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በበርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና በሀገር ሀብት ዝርፊያ ወንጀሎች ከሚፈለጉ የህወሀት ሰዎች መካከል ግንባር ቀደሙ የሆነው "የደህንነቱ ጌታቸው አሰፋ በረሃ ውስጥ በልብ ህመም...

አብን እና ባልደራስ የጋራ ትብብር ስምምነት መፈራረማቸውን በይፋ አስታወቁ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) እና ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (ባልደራስ) በሀገሪቱ ፍትህና ዴሞክራሲ እንዲሰፍን በጥምረት ለመስራት ያስችላል ያሉትን የትብብር ስምምነት መፈራረማቸውን ዛሬ በሰጡት...

የትህነግ ጦር አዛዦችና 110 ሚሊሻዎች ኮረም ላይ ተማረኩ፤ ተቆርጠው የቀሩት ውድመት አደረሱ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከመከላከያ ከድተው የከሀዲውን ሀይል ከተቀላቀሉና በአዋጊነት ሲሰሩ ከነበሩት መካከል ኮሎኔል ሀዲሽ ሁሉፍ፣  ሻለቃ ባሻ ጉኡሽና ሻምበል ጌታቸው ኮረም ላይ በተደረገ ከባድ ጦርነት...

በህዳሴ ግድብ ጉዳይ:- አሜሪካ በ3ቱም ካልተጋበዘች ጣልቃ እንደማትገባ አስታወቀች!

ኢትዮጵያ የቀደመ አቋሟን አፀናች! "ሱዳን ወደ 2ኛ አማራጭ ተሻገረች!" ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አሜሪካ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚደረገው ድርድር ሶስቱም ሀገራት ካልጋበዟት በስተቀር ጣልቃ እንደማትገባ አስታውቃለች። የአሜሪካ ውጭ...

Poems