Amharic Posts
Home Amharic Posts
በመላ ኢትዮጵያ የኦክስጅን እጥረት አጋጠመ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ውስጥ በኮቪድ-19 ምክንያት በ "ጽኑ የሚታመሙ" ሰዎች ቁጥር እጅግ በመጨመሩ በአገሪቱ ከተሞች ከፍተኛ የሆነ የኦክስጅን እጥረት ማጋጠሙ ተሰማ።
አሁን ላይ 600 በላይ...
በአዲስ አበባ የ”ሹገር ማሚዎች” መበራከት እያነጋገረ መሆኑ ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ በተለምዶ "ሹገር ማሚ" ተብለው የሚጠሩ በዕድሜ የገፉና ለአንቱታ የቀረቡ ሴቶች፣ የልጃቸው እኩያ ከሚሆኑ ወጣቶች ጋር አንሶላ ለመጋፈፍ፣ በቀን እስከ 9...
የቴዎድሮስ አበባው ግድያ የአዲስ አበባ ወጣቶችን አስቆጥቷል!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከእጮኛው ጋር ቀለበት ካሰረ ገና አንድ ወር ያልሞላው "የሙሽራው ቴዎድሮስ አበባው" ግድያ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ለከፍተኛ ቁጣ ከማነሳሳቱም ባሻገር የማህበራዊ ሚዲያው ዋነኛ...
አብን እና ባልደራስ ፖለቲካዊ ትብብር መሰረቱ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ በተወዳዳሪነት ተሳታፊ የሆኑትና በተለያየ መልኩ "የምረጡኝ" ቅስቀሳ ዘመቻ እያደረጉ የሚገኙት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ (ባልደራስ)...
ምርጫ ቦርድ አማራና ኦሮሚያን ጨምሮ ለአራት ክልሎች ማሳሰቢያ ሰጠ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የስድስተኛውን አገራዊ ምርጫን ደኅንነት ለማስጠበቅ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ባደረጋቸው ውይይቶችና ንግግሮች መሠረት አብዛኛዎቹ የምርጫ ክልሎች ጥበቃ ሊሟላላቸው መቻሉን...
በሁለት የውጭ ዜጎች ተዘጋጅቶ በደብረጺዮን ስም ለአፍሪካ ህብረት ሊላክ የነበረ ደብዳቤ ተጋለጠ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቀድሞ የትግራይ ልማት ማህበር ሰራተኛ በሆነችው ዶክተር ፊዮና ሜሃንና በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከ20 ዓመታት በላይ በሰራችው ጌል ጎርደን አማካኝነት ተዘጋጅቶ፣ በዶ/ር ደብረጺዮን...
ኦነግ በመጪው ምርጫ ለመወዳደር የምርጫ ቦርድን ፈቃደኝነት ጠየቀ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤው አዲስ ሊቀመንበር እና የምክር ቤት አባላት መምረጡን አመልክቶ ምርጫ ቦርድ ከፈቀደለት በመጪው ምርጫ...
እንግሊዝ ከኢትዮጵያ የሚነሱ መንገደኞች ወደግዛቷ እንዳይገቡ አገደች!”
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት ከኢትዮጵያ፣ ከኳታር፣ከኦማንና ከሶማሊያ ወደ ግዛቷ የሚገቡ ተጓዦች ላይ ከመጪው አርብ ጀምሮ እገዳ መጣሏን እንግሊዝ አስታወቀች።
ከዚህ ቀደም 30 አገራት...
ድንበር የለሽ የሀኪሞች ቡድን “በትግራይ 70 በመቶ የጤና ተቋማት ከአገልግሎት ውጭ ሆነዋል” አለ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና ፌደራል ፖሊስ ህግ የማስከበር ዘመቻ እያካሄዱ በሚገኙበትና በቀውስ ውስጥ እንደሚገኝ ተደጋግሞ በሚነገርለት የትግራይ ክልል ቀድሞ የተሟላ አገልግሎት ይሰጡ ከነበሩ...































