Saturday, March 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የፕሪቶርያውን ስምምነት የሚገመግመው ስብሰባ ተጀመረ

በኢትዮጵያ መንግስት እና በህውሃት መካከል  በፕሮቶርያ የተደረስውን የተከስ አቁምና የሰላም ስምምነት አፈፃፀምን የሚገመግመው ስብሰባ ዛሬ መጋቢት2/2016 በአፍሪካ ህብረት ፅህፈት ቤት ተጀመረ።

በአማራ ክልል 16ቢሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አማራ ክልል ውስጥ እየተካሄደ ያለው ግጭትና ጦርነት እስካሁን እስከ 16 ቢሊዮን ብር የሚገመት ንብረት እንዳወደመ የክልሉ መንግሥት ገለጸ።

“ሕዝበ ክርስቲያኑ ታላቁን የዐብይ ፆም ሲፆም የተቸገሩ ወገኖቹን በማሰብ  ሊሆን ይገባል – “

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ  ከሰኞ መጋቢት ፪ቀን፪ሺ፩፮ የሚጀመረውን የአብይ ፃምን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ...

የአማራ ክልል ግጭት ወደ የእርስ በእርስ  ጦርነት            እንዳይሸጋገር ተሰግቷል

Ethiopia’s Amhara Conflict Could Spark Civil War  በአማራ ክልል እና በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተስተዋለና እየተስፋፋ ያለው ግጭትና የታጠቁ ኃይሎች...

ቱርክና ሶማሊያ ነዳጅ ዘይትና ጋዝ የመፈለግና የማውጣት ስምምነት ፈጸሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቱርክና ሶማሊያ ነዳጅ ዘይትና ጋዝ የመፈለግና የማውጣት ትብብር ስምምነት ላይ ደረሱ ። ቱርክ እንዳለችው ሁለቱ ሀገራት ትናንት ኢስታንቡል ውስጥ...

በዶ/ር አብይ ጠባቂዎች የተደበደቡት የአፍሪካ ልማት ባንክ ሀላፊ ተሸለሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ጥቃት እንደተፈጸመባቸው በዚህ  ምክንያት ከሀገር ወጥተው የነበሩት የአፍሪካ ልማት ባንክ የምሥራቅ አፍሪካ ምክትል ዋና ዳይሬክተር...

ከ 200 የሚበልጡ የትግራይ ተወላጅ የቀድሞ ወታደሮች በእስር ላይ ናቸው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በየካቲት ወር አጋማሽ ላይ    በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር  ምክትል ፕሬዝዳንት በጀኔራል ታደሰ ወረደ ለመከላከያ ሚኒስትር በጻፉት ደብዳቤ  220 የትግራይ የቀድሞ...

ግብፅ የሱዳን ፖለቲከኞችንእያሰባሰበች ነው

እብዱል ፈታህ እይሲሲ በሱዳን ሰላም ለመምጣት እየጣሩ ነው  ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሱዳን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ  የጸረ-ጦርነት ጥምረት...

የጋርዱላ ዞን ምክር ቤት የታገቱ 285 የዞኑ ተወላጆች እንዲለቀቁ ጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡባዊ ኢትዮጵያ ክልል ከጋርዱላ እና አሌ ዞኖች የተውጣጡ 285 የጉልበት ሠራተኞች በአማራ ክልል በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አካባቢ የደንምንጣሮ...

ማይክ ሐመር በአማራና በኦሮሚያ ክልል  ያሉ ግጭቶችን ለመምከር ወደ አዲስ አበባ  ሊመጡ ነው 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ማይክ ኃመር  በኢትዮጵያ መንግስት እና በትግራይ ክልላዊ መንግስት  መካከል በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት በሚካሄደው...

Poems