Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከ20 ሺኅ የኤርትራ ስደተኞች ከትግራይ ጠፍተዋል መባሉን መንግሥት አስተባበለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ቁጥራቸው ከሀያ ሺኅ የሚልቅ የኤርትራ ስደተኞች ከመጠለያቸው ጠፍተዋል በሚል በማኅበራዊ ሚዲያዎች የተሳሳተ እና ከእውነት የራቀ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አስተባበለ።
ከአንድ ሳምንት በፊት...
በቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ ለሚሳተፉ ጋዜጠኞች የአሜሪካ ኤምባሲ የአቅም ግንባታ መስጠት ጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ ላይ መረጃ በመስጠትና ሁነቶችን በመዘገብ ለሚሳተፉ ጋዜጠኞች በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በ450 ሺህ ዶላር ወይንም ከ17 ሚሊየን ብር በላይ...
በትግራይ 363 ጣቢያዎች የስልክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል ተጨማሪ ከተሞች የስልክ አገልግሎት መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።
በክልሉ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ተቋርጦ የነበረው የስልክ አገልግሎት በ363 ጣቢያዎች እንደተጀመረም ተነግሯል።
ድርጅቱ በሰሜን...
ለቀጣዮ ምርጫ ማስፈጸሚያ የጀርመን መንግሥት 58 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጀርመን መንግሥት ለምርጫ ሂደት ማስፈጸሚያ የ191 ነጥብ 58 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ።
ድጋፉ ለኢትዮጵያ መረጋጋት፣ ሰላም እና ብልጽግና አስተዋጽኦ የሚያደርግ...
እነ በቀለ ገርባ ውሃ ብቻ በመቅመስ በረሃብ አድማው ገፍተዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእስር ላይ የሚገኙት ጃዋር መሐመድ፣ በቀለ ገርባ፣ ሐምዛ አዳነ እና ሸምሰዲን ጠሃ የረሃብ አድማ ማድረግ ከጀመሩ 11 ቀናት አልፏቸዋል ተባለ።
የኦሮሞ ብሔርተኛ ፖለቲከኞቹን...
የኢትዮጵያ መንግሥት እና የዓለም ምግብ ድርጅት በትግራይ ሰብኣዊ ድጋፍ ለማድረግ ተስማሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የዓለም ምግብ ድርጅት እና የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያሻቸው ሰዎች ድጋፍ ለማድረስ ከስምምነት እንደደረሱ ተነገረ።
በተባባሩት መንግሥታት የዓለም ምግብ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር...
ኢትዮጵያ ከአዲሱየአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበር እንደምትሠራ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ከአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ፌሌክስ ሺሴኬዲ ጋር በትብብር እንደምትሠራ ገለጹ።
አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ሆነው ለተመረጡት...
የሃይማኖት እና የሀገር ሽማግሌዎች ቡድን የተጠቁትን ቤተ እምነቶች ጉዳይ ለመመርመር ትግራይ ገባ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶችን፣ የሀገር ሽማግሌዎችንና መማክርትን ያካተተ ልዑክ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመወያየትና ድጋፍ ለማድረግ ወደ ትግራይ መጓዙ ተሰማ።
ለሦስት ቀናት...
ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፍልሰተኞች ፖሊሲ ለመጀመሪያ ጊዜ እያዘጋጀሁ ነው አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የፍልሰተኞች ፖሊሲ እየተዘጋጀ እንደሆነ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ።
ኢፌዴሬ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከፍተኛ የሕግ ባለሙያ የሆኑት አቤል ገብረእግዚአብሄር ፤ ከዚህ...































