Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በትህነግ ከትግራይ እስከ ባህር ዳር የ240 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ኪሳራ ማድረሱ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ጁንታ በትግራይ ክልል በተለያዮ ከተሞች በሚገኙ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ባደረሰው ጥፋት ከ240 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት ማድረሱ ተረጋገጠ። ይህን ያህል ከባድ...

ባለሀብቱ በቀን 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሊትር የሚያመርት የዘይት ፋብሪካ በጠ/ሚ አብይ ተመረቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ በሁሉም ክልልች በስፋት የሚታየውን የዘይት አቅርቦት እጥረት ሊቀርፍ ይችላል የተባለ ግዙፍ ፋብሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ዛሬ በይፋ ተመረቀ። በአማራ ክልል...

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መቀለ ከተማ ናቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢፌዲሪ ፕሬፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ዛሬ ትግራይ ዋና ከተማ  መቐለ ከተማ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቷ ከጥቅምት ወር መገባደጃ አንስቶ በተከሰተው አለመረጋጋት በተለያዩ የትግራይ አከባቢዎች ተፈናቅለው በመቐለ...

ከዛሬ ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች ላይ ለአንድ ወር የሚቆይ ክለሳ መደረጉ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከዛሬ ጀምሮ ጥር 30 ቀን ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉ ተገለጸ። እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ሠላሣ ቀናት...

በቀለ ገርባን ጨምሮ አራት ሰዎች በረሃብ አድማ መሰንበታቸውን ኢሰማኮ አረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ሀምዛ አዳነ(ቦረና) እና አቶ ሸምሰዲን ጣሃ ከጥር 19፣2013 ዓ/ም ጀምሮ...

ኢትዮጵያ የሱዳን ድንበር ውዝግብ የሦስተኛ አካል ጣልቃ ገብነትን እንደማትሻ አስታወቀች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሱዳን ድንበር ዙሪያ ያለውን ውጥረት ለመፍታት ኢትዮጵያ የሦስተኛ አካል ጣልቃ ገብነትን እንደማትፈልግ አቶ ውሂብ ሙሉነህ በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ከድንበር ጋር በተያያዙ ጉዳዮች...

ኢዜማ ለምርጫ ማስፈጸሚያ 140 ሚሊዮን ብር ያስፈልገኛል አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (አዜማ) ቀጣይ ለሚካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ ላይ ለመወዳደር የሚያስችለውን የምርጫ ማስፈፀሚያ የሚሆን 140 ሚለዮን ብር እንደሚያስፈልገው ገለጸ። ለዚህም የገቢ...

ኢትዮጵያ የጉዞ ደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ተሰጣት

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ የኮቪድ - 19 ጫናን በመቋቋም በቱሪዝሙ ዘርፍ የሰራችውን ስራ በመገምገም የጉዞ ደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ከአለም ጉዞና ጉብኝት ም/ቤት ማግኘቷ ተሰማ። የኢትዮጵያን የቱሪዝም...

ፌደራል ፖሊስ ከምርጫ ጋር በተያያዙ ችግሮች ላይ ብቻ የሚሠራ የምርመራ ቡድን አቋቋመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከምርጫ ጋር በተያያዘ የሚነሱ ችግሮች ላይ ብቻ የሚሰራ አዲስ የምርጫ ምርመራ ዴስክ አቋቁሚያለሁ አለ። ፖሊስ ገለልተኛ በሆነ መልኩ መጪው ሀገራዊ...

ዛሬ እነ ጃዋር መሐመድ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ጋዜጠኞች ችሎቱን እንዳይታደሙ ተከለከሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  "በረሃብ አድማው ደክመዋል" የተባሉት ጃዋር መሐመድ፣ በቀለ ገርባ እና ሐምዛ አዳነ ፍርድ ዛሬ ቢቀርቡም፣ የችሎቱን ሂደት ጋዜጠኞች እና የሰብኣዊ መብት ድርጅት ባልደረቦች...

Poems