Amharic Posts
Home Amharic Posts
በሥድሥተኛው ሀገራዊ ምርጫ ዓለም ዐቀፍ ታዛቢዎች ይገኛሉ ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በግንቦት ወር መጨረሻ እና ሰኔ መጀመሪያ ላይ በሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ላይ በርካታ ዓለም ዐቀፍ እና ሀገር በቀል ታዛቢዎች ይገኛሉ ተባለ።
ለንደን የሚገኘው ቻትሃም...
ጾታዊ ጥቃት መፈጸሙን እንዲያጣራ የተቋቋመው ግብረ ኃይል መቀሌ ገባ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ተፈጸመ የተባለውን የጾታ ጥቃት የሚያጠራ ግብረ ኃይል መቋቋሙ ተነገረ።
ከጤና ሚንስቴር፣ ከሴቶች፣ ህጻናት እና ወጣቶች ሚንስቴር፣ ከአገር መከላከያ እና ከጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ...
“አኖፌለስ ስቴፈንሳይ” የተሰኘች ወባ አስተላላፊ ትንኝ በኢትዮጵያ ከተሞች ተገኘች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አኖፌለስ ስቴፋንሰይ የተሰኘችው ወባ አስተላላፊ ትንኝ በኢትዮጵያ የተለያዮ ከተሞች ውስጥ መገኘቷ በጥናት ተረጋግጧል ተባለ።
በአርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የተለያዮ ከተሞች...
በ19 ሚሊዮን ዶላር ብድር የተገዙት 49 የወደብ ማሽኖች ኢትዮጵያ ገቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የወደብ አገልግሎትን ያቀላጥፋሉ በሚል የተገዙ 49 የወደብ ማሽኖች ወደ ሀገር ቤት ገብተው ርክክክብ መካሄዱ ተሰማ።
የማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን የሚመራው ሎጅስቲክስ ማዕከል የሞጆ ሎጅስቲክስ...
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ
ድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በኦሮሚያ ክልል በተደረገው ሰልፍ ፓርቲያችን አላግባብ ተወንጅሏል በሚል ለምርጫ ቦርድ ያቀረበውን አቤቱታ ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሰጠው መግለጫ፤
ጥር 25...
በረሃብ አድማ የሰነበቱት ጃዋር መሐመድ እና በቀለ ገርባ ደክመዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጀዋር መሐመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ሐምዛ አዳነ እና አቶ ሸምሰዲን ጠሃ የረሃብ አድማ ማድረግ ከጀመሩ 6 ቀናት አልፏቸዋል ተባለ።
ከሽብርተኝነት ጋር በተያያዘ...
ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ደጋፊዎች ለሁለተኛ ቀን አደባባይ ወጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን አስተዳደር ለመደገፍ የተጠሩ ሰልፎች ዛሬም በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች መቀጠላቸው ታውቋል።
ሆለታ፣ መቱ፣ ፊቼ፣ ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሰንዳፋ በኬ ዛሬ...
በትግራይ ምርጫ እንደማይካሄድ ምርጫ ቦርድ ገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሀገሪቱ በሚታዮ አንዳንድ እንቀስቃሴዎች ሳቢያ በትግራይ ቀጣዮን ምርጫ ለማካሄድ አመቺ ሁኔታ እንደሌለ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
ምርጫ ቦርድ እስካሁን ባለው እቅዱ በፀጥታ ችግር...
በአዲስ አበባ ሊሠሩ ከታቀዱት 15 ተርሚናሎች 5ቱ ብቻ እንደተሠሩ ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ መዋቅራዊ ዕቅድ ላይ የተቀመጡት 15 ተርሚናሎች/ጣቢያዎች ሲሆኑ በዕቅዱ መሰረት ሥራ ላይ የዋሉት አምስት ብቻ መሆናቸው ደግሞ ከተማ አስተዳደሩ በአፈጻጸም...
በኢትዮጰ ካርታ ላይ የተሠራው ዓለም ዐቀፍ የቡና የምርት መለያ ከ1 ወር በኋላ ይፋ ይሆናል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሆነ የቡና የምርት መለያ (ብራንድ) አዘጋጅታ በኢትዮጵያ እና በዓለም አገራት ሕጋዊ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን ኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን...






























