Monday, May 20, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

በሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና አብዲ ኢሌ መዝገቦች ክሶች ተቋረጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፍትህ ሚኒስቴር በሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና በአብዲ ሞሃመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) ክሶች ለህዝብ ጥቅም ሲባል እንዲቋረጡ መወሰኑን  ፍትሕ ሚኒስቴር...

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከ100 ሺህ በላይ  ጦር  ማስናበቱን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከ100,000 በላይ የቀድሞ ታጋዮችን ከሰራዊት እባልነት ማሰናበቱን አሳወቀ። በመጀመርያው ምዕራፍ ከትግራይ ክልል ወታደራዊ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የሚጠናቀቅበት ጊዜ መራዘሙ እያነጋገረ ነው!!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ግንባታው የተጀመረበት 13አመት የሚሞላው የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚጠናቀቅበት ጊዜ መራዘሙ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።  አስተያየት ሰጭዎች...

የፕሪቶርያውን ስምምነት የሚገመግመው ስብሰባ ተጀመረ

በኢትዮጵያ መንግስት እና በህውሃት መካከል  በፕሮቶርያ የተደረስውን የተከስ አቁምና የሰላም ስምምነት አፈፃፀምን የሚገመግመው ስብሰባ ዛሬ መጋቢት2/2016 በአፍሪካ ህብረት ፅህፈት ቤት ተጀመረ።

በአማራ ክልል 16ቢሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አማራ ክልል ውስጥ እየተካሄደ ያለው ግጭትና ጦርነት እስካሁን እስከ 16 ቢሊዮን ብር የሚገመት ንብረት እንዳወደመ የክልሉ መንግሥት ገለጸ።

የአማራ ክልል ግጭት ወደ የእርስ በእርስ  ጦርነት            እንዳይሸጋገር ተሰግቷል

Ethiopia’s Amhara Conflict Could Spark Civil War  በአማራ ክልል እና በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተስተዋለና እየተስፋፋ ያለው ግጭትና የታጠቁ ኃይሎች...

አብዛኛዎቹ የአማራ የትግራይና የአፋር ከተሞች ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቆርጠ

ባህር ዳር - በደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ አብዛኞቹ የአማራ  ክልል ከተሞች   እንዲሁም የአፋር ክልል ዋና ከተማ  ሰመራና...

ሻምፒዮናውን ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 1ኛ በመሆን አጠናቃለች

በስኮትላንድ ግላስጎው በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 እና 800 ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። 

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪ ለአካባቢው ዘብ እንዲቆም ተጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና :- የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪ ለአለፉት ሃያ ሰባት አመታት ሲፈፀምበት የነበረው ግፍ እና በደል እንዳይመለስ በየአካባቢው ሰላሙን ለመጠበቅ ዘብ እንዲቆም ተጠየቀ።  ...

ፍቃዱ ላይ ወንጀል ከተገኘ “ከምላሴ ፀጉር ይነቀል!” || ወንድሙ ትርፌ

ፍቃዱ ማ/ወርቅን "የራሴን ያህል አውቀዋለሁ"። ጓደኝነታችንም 35 ዓመታትን የሚሻገር ነው። ትውውቃችን በጣም ልጆች በነበርንበት (የ11 ዓመት ታዳጊ ህፃናት) ከነበርንበት ጊዜ (ማለትም ከዳግማዊ ምኒልክ ት/ቤት...

Poems