Monday, May 20, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

በኢትዮጵያ ሠባተኛ ሰው ሞተ፣ 100 አዲስ የኮሮና ተጠቂዎችም ተገኙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ 4.950 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ (100) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ገለፀ፡፡ ይህን ተከትል በኢትይጵያ ቫይረሱ...

ተናገረው! ብርሃኑ ነጋ || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም

መጋቢት 2012 አዲሱን የብርሃኑ ነጋን ንግግር ሰማሁት፤ ልዩ ነበረ፤ ሳይንገዳገድ በስሜት ያደረገው ትክክለኛና እውነተኛ፣ ያየውንና የሰማውን ፍርጥርጥ አድርጎ ተናገረው፤ ብርሃኑ ነጋን የማየው እንደታናሽ ወንድሜ ነው፤ ያስታወቀንና...

የፓስፖርት ቀጠሮ መዘግየት ቅሬታ አስነሳ! የኤጀንሲው ዳይሬክተር ችግሩን አምነው ማብራሪያ ሰጡ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ በኩል መደበኛ ፓስፖርት ለማውጣት ከወራት በላይ የሚፈጅ መሆኑ በተገልጋዮች ዘንድ ቅሬታ ያስነሳ ሲሆን፣ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር...

በአማራና ቅማንት ማህበረሰብ መካከል የተደረገው የህዝበ-ውሳኔ ውጤት ዛሬ ይፋ ተደረገ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ እራሱን የ“ፌዴሬሽን ምክር ቤት” በማለት የሚጠራው የህወሓት ጉዳይ አስፈፃሚ ተቋም ለዘመናት በመከባበር አብሮ የኖረውን የአማራና የቅማንት ማህበረሰብን በመካከላቸው ቁርሾ ለመፍጠርና...

በአ/አ 24 መኖሪያ ቤቶች አቅም ለሌላቸው ነዋሪዎች ተገንብተው ተሰጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ አስተዳደርበሶስት ነጥብ 2 ሚዮን ብር ያስገነባቸውን 24 መኖሪያ ቤቶችአቅም ለሌላቸው ነዋሪዎች አስረክቤያለሁ አለ፡፡ መኖሪያ ቤቶቹ በክፍለ...

ሹመት የተሰጣቸው ዘጠኙ ኢትዮጵያውያን አምባሳደሮች ሥልጠና እየተሰጣቸው ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት እንዲወክሉ በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የካቲት 24 ቀን 2012 ዓ.ም የተሾሙት 9 አምባሳደሮች ዛሬ ሥልጠና መውሰድ ጀመሩ። በዓለም ላይ በተከሰተው የኮቨድ...

ትንሽ ስለ አቶ በቀለ ገርባ /ጌታቸው ሽፈራው/

በጥር 2008 ዓም በማዕከላዊ እስረኞች የሚፈፀመውን ግፍ በመቃወም የርሃብ አድማ ተድርጎ ነበር። በርሃብ አድማው ወቅት ህመም ያለባቸው እስረኞች ምግብ እንዲበሉ ስምምነት ላይ ተደርሷል። አቶ...

በኢትዮጵያ ሠላሳ ወረዳዎች ውስጥ የኩፍኝ ወረርሽኝ ተከሰተ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በ30 የኢትዮጵያ ወረዳዎች የኩፍኝ ወረርሽኝ መከሰቱን አስታወቀ። እስካሁን ድረስ አምስት ሰዎች በወረርሽኙ ምክንያት መሞታቸው ተነግሯል። ሦስቱ የሞቱት ሰዎች...

ሰበር መረጃ ፡ – የአዲሱ የትምህርት መዋቅር (6-2-4) በሚል ማሻሻያ ተደረገ || ኢቢሲ

ኢቢሲ || አዲሱ የትምህርት መዋቅር 6 ዓመት የአንደኛ ደረጃ፣ 2 ዓመት የመለስተኛ ትምህርት እንዲሁም 4 ዓመት የ2ኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሆን መወሰኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ በዚህም...

የትግራይ ክልል ምርጫ ጳጉሜ 4 እንደሚካሄድ፣ የመራጮች ምዝገባም ነሐሴ 15 እንደሚጀመር ዛሬ ይፋ ተደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህወሓት በትግራይ ክልል ሊያካሂደው ያቀደውን ሥድሥተኛው ዙር ክልላዊ ምርጫን ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም እንደሚካሄድ የክልሉ ምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ። ይካሄዳል የባለለትና ከጅምሩ ውዝግብ ያስነሳውን ምርጫው...

Poems