Monday, May 20, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

በክረምቱ ጎርፍ በኢትዮጵያ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ዜጎች መጎዳታቸውን መንግሥት አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች በደረሰው የጎርፍ አደጋ፣ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ዜጎች መጎዳታቸውን መንግሥት አስታወቀ። የሰላም ሚኒስትሯ ሞፈርያት ካሚል እና የውሃ መስኖና ኤነርጂ ሚኒስትር...

“የለጋሽ አገራት የበጀት ድጋፍ በመቀነሱ” የተወካዮች ምክር ቤት 26 ቢሊዮን ብር በጀት አጸደቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለፌዴራል መንግሥት የ2013 በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀትና የወጪ አሸፋፈን ማስተካከያን፣ በቀጥታ ወደ ቋሚ ኮሚቴው ሳይመራ ዝርዝር ውይይት ተደርጎበት ውሳኔ እንዲሰጠው ማድረግን...

ልደቱ አያሌው ለአራተኛ ጊዜ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄን ፍርድ ቤቱ ውድቅ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጤናዬ አሳሳቢ ደረጀ ላይ ይገኛል በሚል እየተከራከሩ የሚገኙት አቶ ልደቱ አያሌው በቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለአራተኛ ጊዜ ቀርበው  ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ...

የ12ኛ ክፍል የተስተካካለው የስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ውጤት ዛሬ ምሽት ይፋ ይሆናል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሰሞኑን ከተለያየ አቅጣጫ ቅሬታ ሲቀርብበት የቆየው የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ውጤትን ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ተስተካክሎ እንደሚለቅየሀገር አቀፍ ፈተናና ምዘና ኤጀንሲ ገለጸ:: ኤጀንሲው ከፈተናው...

ከሀሰተኛ ትርክት ያልተላቀቀው ብልፅግና በአደዋ በዓል ሀጫሉና ዐቢይ አሕመድን ሲያወድስ ዋለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመንግሥታዊ መዋቅር ላይ ሆኖ ከጽንፈኝነት እሳቤው መላቀቅ ያልቻለው የኦሮሚያው ብልፅግና ትናንት የአደዋ ድልን በተቃርኖ አክብሯል። ካለፉት አምስት አመታት ወዲህ በድምቀትም በይዘትም እያደገ የመጣውን...

ለመንግስት የተኩስ አቁም እርምጃ አገራት አድናቆትና ድጋፋቸውን እየሰጡ ነው!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደው የተኩስ አቁም መልካም እርምጃ መሆኑን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይና በተለያዩ ጊዜያት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር እና...

ያልተነገረው ይነገር!… ኢሳያስ እንዴት ወደ ስልጣን መጣ? /በአብይ አበራ/

አቶ ኢሳያስ አባቱ አቶ አፈወርቅ አብርሀ የተወለዱት ትግራይ ተንቤን አጋሜ አውራጃ ሲሆን እናቱ ወ/ሮ አዳነች በርሔ የተወለዱት ከአድዋ አውራጃ የይሐ መንደር ነው፡፡ አቶ ኢሳያስ...

ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሳነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የ2009 ዓ.ም የገና በአል መልእክት

ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሳነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የገና በአልን ምክንያት በማድረግ ለመላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን  መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸውም በአሁኑ ሰእት ሃገራችን ኢትዮጵያ...

ኢትዮጵያ 4 የአየርላንድ ዲፕሎማቶችን አባረረች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የአየርላንድ ኤምባሲ የሚሰሩ 4 ዲፕሎማቶች በአንድ ሳምንት ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የኢትዮጵያ መንግስት ለኤምባሲው ማሣወቁ ተሠማ። የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

ታዋቂው ‎ደራሲና የህግ ባለሙያ አቶ አሰፋ ጫቦ አረፉ

/Ethiopia Nege News/:- በ1966ቱ ኢትዮጵያ የለውጥ ታሪክ ውስጥ ስማቸው ከሚጠቀሱ የፖለቲካ ሰዎች አንዱ የሆኑትና በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመጻፍ የሚታወቁት የህግ ባለሙያ አቶ አሰፋ...

Poems