Amharic Posts
Home Amharic Posts
32 ሰዎች በወለጋው ጥቃት መሞታቸውን ያጋለጠው ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን ቁጥሩ እንደሚጨምር ጠቆመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትናንት ምሽት በምዕራብ ወለጋ የተገደሉት ሰዎች ቁጥር እስካሁን ድረስ በተሰበሰበ መረጃ 32 መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ።
በጠንካራ የሰብኣዊ መብት ተሟጋቹ...
ትናንት ምሽት አማራዎች በምዕራብ ወለጋ ዘግናኝ ጅምላ ጭፍጨፋ ተፈፀመባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትናንት ምሽት በምዕራብ ወለጋ ነዋሪ የሆኑ ንጹሃን ዜጎች ላይ ዘር ተኮር የሆነ ዘግናኝ የሆነ ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ተረጋገጠ።
የጠቅላይ ማኒስትር ዐቢይ መንግሥትም ይሁን...
የኦሮሚያ ክልል የአማራ ተወላጆቹ በቦምብ መገደላቸውን ቢያምንም፣ ቁጥሩን ከመግለጽ ተቆጠበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦሮሚያ ክልል ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ባልቻ ትናንት በምዕራብ ወላጋ የተገደሉት የአማራ ተወላጅ የሆኑት ንጹሐን ዜጎች ለስብሰባ በተጠሩበት ስፍራ እንደሆነ የኦሮሚያ...
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በምዕራብ ወለጋ በአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰው ጥቃት አዝኛለሁ አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት በምዕራብ ወለጋ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ናቸው በተባሉ አካላት የደረሰውን ጥቃት አስመልክቶ የሐዘን...
ሽመልስ አብዲሳ በኦነግ ሸኔ እና በወያኔ የጥፋትና የሽብር ሴራ ኢትዮጵያ አትፈረስም አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሀገራችን ሕዝቦች ለዴሞክራሲ፣ ለእኩልነትና ለፍትሀዊ ተጠቃሚነት በጋራ እየታገሉ መስዋእትነት እየከፈሉ በጋራ ተጉዘዋል፣ አሁንም በመጓዝ ላይ ይገኛሉ ያሉት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ...
ዶ/ር ቴዎድሮስ ራሳቸውን አግልለው መቀመጣቸውን ይፋ አደረጉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያዊው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኃኖም በቅርቡ ከእርሳቸው ጋር ንክኪ የነበረው ግለሰብ በኮሮናቫይረስ መያዙን ተከትሎ ራሳቸውን እንዳገለሉ ይፋ...
በአሶሳ ግጭት አስነስተዋል የተባሉ 32 ግለሰቦች ከ7 እስከ 21 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአሶሳ ግጭት በማስነሳት ተጠርጥረው የተከሰሱ 32 ግለሰቦች ላይ ከሠባት እስከ ሀያ አንድ ዓመት የሚደርስ የእስር ቅጣት ውሳኔ መተላለፉ ተሰማ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ...
ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. በብልፅግና ወንጌል ተጠምቆ || ከሽግዬ ነብሮ (ኢጆሌ ባሌ)
“ቢቀና ቢቀና ኢሕአዴግ ከማጭድ አይቀናም”
ጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም.
ብልፅግና ወንጌል፣
የመነቃቃት ፈውስ ወይም Healing Revival እ.አ.አ በሰኔ ወር 1946 በአሜሪካ ተጀምሮ በ1950 የብልፅግና ወንጌል (Prosperity...
በአማራ ሕዝብ ላይ በየቦታው እየተፈፀመ ላለው የዘር ማጥፉት ወንጀል ሙሉ ኃላፊነቱን መንግስት ይወስዳል፤
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በትላንትናው ዕለት ማታ በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ጋንቃ ቀበሌ ከ200 በላይ አማሮች በማንነታቸው ብቻ ተለይተው በጅምላ በተፈፀመባቸው የዘር ማጥፋት...
የትራምፕን ንግግር በመቃወም ኢትዮጵያ ዓለም ዐቀፍ የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰብ ዛሬ ጀመረች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ግብፅ የህዳሴ ግድብን ታፈነዳዋለች የሚልና የህዳሴው ግድብን ሀገራዊ ጥቅም የሚያጣጥሉ አስተያየቶች የሰጠቱት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን በመቃወም ኢትዮጵያ ዓለም ዐቀፍ የተቃውሞ ፊርማ...






























