Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ “ጡት ነካሽ” ባሉት ኃይል ላይ መከላከያ ሠራዊት እርምጃ እንዲወስድ መታዘዙን ይፋ አድርገዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የሀገር መከላከያ ሠራዊት በህወሓት ላይ የኃይል እርምጃ እንዲወስድ ትዕዛዝ ሰጥቻለሁ አሉ። "ይህንን ጡት ነካሽ ኃይል ለማሳፈር እና ለመደምሰስ...

ከሌሊት ጀምሮ በትግራይ ኢንተርኔትና የስልክ አገልግሎት ተቋረጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጦርነት በተጀመረባት በትግራይ ክልል ከትናንት ሌሊት ጀምሮ የኢንተርኔትና የስልክ አገልግሎት መቋረጡ ታወቀ። ከዛሬ ማለዳ ጀምሮ ደግሞ ኢንተርኔትና የስልክ አገልግሎት መቋረጡን ይፋ ያደረገው...

መንግሥት ለዜጎች አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደርግ ብፁዕ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግሥት ለዜጎች አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደርግ እና ወንጀለኞችንም ለፍርድ እንዲያቀርብ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አሳሰበች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያሪክ ብፁዕ...

ፓርላማው በአማራዎች ግድያ ላይ ጠ/ሚሩና የፀጥታ ሓላፊዎች ቀርበው እንዲያስረዱ በእንባ ጭምር ተማፀኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለዛሬ የያዛቸውን አጀንዳዎች እንዲወያይባቸው በአፈ ጉባኤው በኩል የቀርበለትን አጀንዳ ውድቅ በማድረግ እየተከናወነ ባለው ብሔር ተኮር ጥቃት ላይ...

የግዳያ ሙከራ ቢደረግብን ሀገሪቱ የባሰ ችግር ላይ ትወድቃለች በሚል እነጃዋር ፍርድ ቤት ቀሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ጀዋር መሐመድ እና አቶ በቀለ ገርባ የደህንነት ስጋት አለን በሚል ምክንያት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ መቅረታቸው ታወቀ። ዛሬ የፌደራሉ...

ሆስፒታል ከነበሩት የአማራ ተወላጆች መሀል ሁለት ተጨማሪ ሰዎች ዛሬ መሞታቸው ተረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትናንት ይፋ በተደረገው የ32 ሰዎች ሕልፈት በተጨማሪ ዛሬ ሁለት ሰዎች መሞታቸው በመረጋገጡ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ በተፈፀመው ጥቃት የሟቾች...

ለግድያው የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ተጠያቂ እንደሆነ የአማራ ክልል መንግሥት የሕግ አማካሪ አስታወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ብሔር ላይ ዘር ተኮር  በሆነ መልኩ እየተፈፀመ ያለው ጥቃት በመግለጫ የሚሽሞነሞን ሳይሆን የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ...

አምንስቲ መከላከያ ሠራዊቱ ለምን እና በማን ትእዛዝ እንደወጣ መጣራት አለበት ሲል አሳሰበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዓለም ዐቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፤ ከ54 የማያንሱ ብሔራቸው አማራ የሆኑ ሰዎች ተገድለዋል ሲል በመግለጫው ላይ ይፋ አድርጓል። አምነስቲ የሀገር መከላከያ...

የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ በእጅጉ አሳስቦኛል አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአሁኑ ሰዐት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታ በእጅጉ እንዳሳሰበው የአውሮፓ ሕብረት ባወጣው መግለጫ ላይ ይፋ አደረገ። ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታ አሳሳቢ እንደሆነ የጠቆመው ...

ኦነግ ሸኔ ጥቃቱን ቅዳሜ መከላከያ እንደወጣ መጀመሩንና የሟቾች ቁጥር 54 መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በምዕራብ ወለጋ ዞን፤ ጉሊሶ ወረዳ፣ ጋዋ ቃንቃ ቀበሌ በአማራ ብሔረሰብ አባላት ላይ ጥቃት መፈጸም የተጀመረው ቅዳሜ ዕለት መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ። "...

Poems