Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ቅዱስ ሲኖዶስ ትራምፕ ያስተላለፉትን መልእክት አወገዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፤ የኢትዮጵያን ሰላምና ጥቅም ሊያሳጣ በሚችል መልኩ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያስተላለፉትን የጦርነት ጥሪ አወገዘ። በሀገራችን ኢትዮጵያ...

የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ መደበኛ ትምህርት ህዳር 7 ስለሚጀምር ወላጆች ልጆቻቸውን እንዲልኩ ጥሪ አቀረበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ምስራቅ ሸዋ ዞን ትምህርት ጽሕፈት ቤት፤ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው መደበኛ ትምህርት ህዳር 7 እንደሚጀመር አስታወቀ። መደበኛ ትምህርት...

አብን የጠራው ሠልፍ እውቅና የሌለው በመሆኑ መንግሥት እርምጃ እወስዳለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  የአማራን ሕዝብ እወክላለሁ በሚለው አብን (አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ)  የፊታችን ረቡዕ (ለመውሊድ በዓል ዕለት) በክልሉ ከተሞች የጠራው ሠላማዊ ሠልፍ ዕውቅና እንደሌለው የአማራ...

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱደን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ነገ ውይይት ይጀምራሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያካሂዱት ውይይት እንደሚጀምር የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ይፋ አደረጉ። ከጠቅላይ...

በባህር ጠላቂ ሀይል፣ አየር ወለድና ኮማንዶዎች የተቋቋመው ልዮ ጦር ህዳሴው ግድብን ለመጠበቅ ዝግጁ ነኝ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመከላከያ ሠራዊት በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የሚመጣ ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ኃይልን ለመመከት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ዋና...

ከሠባት ወር በኋላ የገጽ ለገጽ ትምህርት ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ምክንያት ላለፉት ሠባት ወራት ተቋርጦ የነበረው የገጽ ለገጽ ትምህርት ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀመረ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ...

የኢትዮጵያ ዮንቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሁለት ወር ትምህርት ሊመረቁ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ትምህርት አቋርጠው የነበሩ ዩኒቨርስቲዎች በጥቅምት ወር መጨረሻ ሳምንት አንስቶ ተመራቂ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረጉ ናቸው ተባለ። የሳይንስና ከፍተኛ...

ታከለ ኡማ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቀድሞው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ የነበሩት ኢንጂነር ታከለ ኡማ ፣ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መመረጣቸውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ፋሪስ ደሊል...

በሩብ ዓመት የውጪ ንግድ አፈጻጻም ከአምናው በ115 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር ብልጫ አሳየ

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የወጪ ንግድ ገቢ አፈጻጸም ከአምናው ተመሳሳይ ወራት ጋር ሲነጻጸር በ115 ነጥብ 6 ሚሊየን የአሜሪካን...

ወቅታዊ ሁኔታ በማስመልከት ከትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ

የፌዴራል መንግስትን ስልጣን በህገወጥ መንገድ ተቆጣጥሮ የሚገኘው አሃዳዊ ግለሰባዊ አምባገነናዊ ሃይል “ታሪክ ራሱን ይደግማል” እንዲሉ የኢትዮጵያ ዘውዳዊና ወታደራዊ ስርዓቶችን ግፎች አንድ በአንድ እየደገመ ከውጪ...

Poems