Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ስለቋንቋ ትምህርት… || በድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር)

ትናንትናና ዛሬ ስለቋንቋ ትምህርት ሁለት አዲስ ዜና ሰማሁ፤ አንደኛው በቻይና ሀገር የአማርኛ ቋንቋን በመጀመሪያ ዲግሪ መርሀግብር ደረጃ ማስተማር መጀመሩ ሲሆን፤ ሁለተኛው በትግራይ ክልል የግእዝ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዶናልድ ትራምፕ አስተያየት ምላሽ ሰጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ ሕይወታቸውን ሰጥተው ሊታዘዟት በተዘጋጁ ልጆቿ እንጂ፣ ጥቂት ሰጥተው ብዙ ሊያዝዟት በሚሞክሩ ተማምና እንደማታውቅ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት...

ፕሬዚዳንት ትራምፕ የህዳሴ ግድቡን በተመለከተ ያደረጉትን ንግግር የኮሎራዶው ሴናተር ተቃወሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አወዛጋቢው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የህዳሴውን ግድብ አስመልክቶ የተናገሩትን ንግግር አሜሪካዊው ሴናተር ተቃወሙ። የኮሎራዶው ሴናተር ጄሰን ክሮው በትዊተር ገጻቸው ፤ ፕሬዚዳንት ዶናልድ...

በአማራ ሕዝብ ላይ ማለቂያ የሌለው ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነው ሲሉ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሠፊው የአማራ ሕዝብ ለዓመታት ለፍትህ፣ ለነፃነት እና ለአብሮነት ሲታገል  ቢኖርም እስካሁን በኢትዮጵያ አስተማማኝ ሰላም፣ ፍትህና የህግ የበላይነት ሰፍኖ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በየትኛውም...

አል ዐይን ኒውስ በ 5 ቋንቋዎች በአዲስ መልክ ሥራ መጀመሩን ይፋ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከአራት ዓመት በፊት ሥራ የጀመረው አል ዐይን ኒውስ ከአማርኛ ቋንቋን በተጨማሪ በሌሎች 4 ዓለም ዐቀፍ ቋንቋዎች ሥራ መጀመሩን አስታወቀ። አል ዐይን የዜና...

የ12ኛ ክፍል ሀገር ዐቀፍ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ በቀጣዮ ሳምንት ይጀመራል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፈው ዓመት በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ሳይከናወን የቀረው የ12ኛ ክፍል ሀገር ዐቀፍ ፈተና በቀጣዮ ወር መጨረሻ የሚካሄድ መሆኑን ተከትሎ የተማሪዎች ምዝገባ...

ሱዳን ከ30 ዓመታት በኋላ ከእስራኤል ጋር ግንኙነቷን ያደሰች ሌላኛዋ ሀገር ሆነች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  ሱዳን ከእስራኤል ጋር በሚኖራት ግንኙነት ዙሪያ ስምምነት ላይ መደረሱን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በተናገሩ ማግስት ሱዳንም ከእስራኤል ጋር ግንኙነቷን ያደሰች ሌላኛዋ የአረብ...

በአቶ ልደቱ ላይ ሕገ መንግስቱን በመናድ የሚል ከሰ ቀረበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አቶ ልደቱ ሕገወጥ መሳሪያ በመያዝ በሚለው ክስ በዋስ መለቀቃቸውን አስታውሶ፤ ግለሰቡ አሁን በፖሊስ ቁጥጥር ስር ያሉት ሕገ መንግሥቱን...

የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ትምህርት በአዲስ አበባ የፊታችን ሰኞ ይጀመራል ተባለ

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ትምህርት የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ይፋ አደረገ። በአንድ ክፍል 25...

Poems