Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ሰቆቃ ወብልጽግና || ያሬድ ኃይለማርያም

በዘመነ ብልጽግና በዘር እና በሃይማኖት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች የየዕለት ዜናዎች ሆነዋል። ባለፉት ሁለት አመታት በጅምላ ጭፍጨፋዎች ብቻ የተፈጸሙት ግድያዎች መጠን፤ የአገዳደል ጭካኔ ባህሪያቸው፣ ተደጋግመው...

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የሀጫሉ ግድያን ተከትሎ ለወደሙ ኢንቨስትመንቶች ካሳ እንደማይከፍል ይፋ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የተለያዮ ሥፍራዎች በተቀሰቀሰ ኹከት ለወደሙ ኢንቨስትመንቶች ካሳ እንደማይከፍል የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ገለጸ። የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን...

ትናንት በቤንች ሸኮ ዞን የ31 ሰዎች ሕይወትን ያጠፉ አንድ ፖሊስና አራት አመራሮችን ጨምሮ 16...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ ጥቅምት 8 እና 11 (በተለይም ትናንት) በሁለት ቀበሌዎች በተፈፀመ ጥቃት የ31 ሰዎች ህይወት ማለፉ የተረጋገጠ ሲሆን፣...

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሰብኣዊ መብት ጥሰት ስዊድን ላይ ክስ ተመሠረተባቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዓለም ዐቀፉ ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን (አርኤስኤፍ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን በሰብዓዊነት ላይ በሚፈፀሙ ወንጀሎች ከሰሰ። የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ ድርጅት ክሱን ስዊድን...

የኦብነግ ትናንት የታሠሩበትን ሦስት አመራሮች ለማስፈታት እደራደራለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) ሦስት የግንባሩ ከፍተኛ አመራሮቹ መታሰራቸውንና ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በድርጅቱ ላይ መንግሥት ከፍተኛ ትኩረት እያደረገበት እንደሚገኝ...

463 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከሳዑዲ አረቢያ እና ከሊባኖስ ተመለሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በስደት ሕይወት ላይ የነበሩ 463 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ እና ከሊባኖስ መመለሳቸው ተነገረ። ዛሬ ወደ ሀገር ቤት ከገቡት ከተመላሽ ስደተኞች ውስጥ 319 የሚሆኑት...

ባለፉት ሁለት ዓመታት የታዮትን ለውጦች የዳሰሰና በ20 ምሁራን የተዘጋጀ ወጥ መጽሐፍ ለገበያ ቀረበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የለውጡ ቡድን (የአሁኑ ብልፅግና ፓርቲ) ኢትዮጵያ  ውስጥ ባለፉት ሁለት ዓመታት የተካሄዱ ለውጦችን የዳሰሰ መጽሐፍ ለገበያ ቀረበ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ሥልጣን...

የህወሓት አባላት በምክር ቤት ስብሰባ ላይ የማይገኙ ከሆነ እርምጃ ይወሰድባቸዋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በማይገኙ የትግራይ ሕዝብ የወከላቸው የምክር ቤቱ አባላት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ  ይወሰዳል ተባለ። የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ...

ብሔራዊ ባንክ ለማን የውጭ ምንዛሪ ቅድሚያ መሰጠት እንዳለባቸው የሚያሳይ የተሻሻ መመሪያ ተዘጋጀላቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሁሉም ባንኮች የውጭ ምንዛሪ አሰጣጥ እና አስተዳደርን በተመለከተ የሚመሩበትን የተሻሻለ መመሪያ አሰናድቶ ሥራ ላይ እንዲያውሉት ማድረጉን አስታወቀ።  ብሔራዊ ባንክ...

በኮቪድ 19 ሥርዓተ ምግብና ሕክምና ላይ የነበሩ ሕሙማን ጤናን አስመልክቶ ጥናት ሊደረግ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ኮቪድ 19 በሥርዓተ ምግብ እና በሕክምና ላይ የነበሩ ህሙማን የነበራቸውን የጤና ሥርዓት በተመለከተ ሀገር አቀፍ ጥናት ሊካሄድ መሆኑ ተነገረ። የኢትዮጵያ ህብረተሰብ...

Poems