Amharic Posts
Home Amharic Posts
መንግሥታቸው የዋጋ ግሽበት መጠኑን ዝቅ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዐቢይ አሕመድ ይፋ አደረጉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሁን ሥልጣን ላይ ያለው ብልፅግና ፓርቲና መግሥታቸው የዋጋ ግሽበት መጠኑን ዝቅ ማድረግ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
"ሠፊ ሥራ የሚፈልገው የዋጋ...
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከሞቱት መካከል 28 በመቶ የሚሆኑት የኤች አይ ቪ ሕሙማን ናቸው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘበች ባለፈው ዓመት መጋቢት ወር አንስቶ በቫይረሱ መሞታቸው ከተነገረው ሰዎች መሀል ከአንድ ሦስተኛ የሚልቁት ኤች አይ ቪ/ ኤድስ...
የብር ለውጡን ተከትሎ 1.3 ሚሊዮን ሰዎች አዲስ አካውንት ከፍተው 37 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡ ታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግሥት ባለፉት ሦስት ወራት ካከናወናቸው ስኬታማ ሥራዎች መካከል የብር ኖት ለውጡ አንዱ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
በ31 ቻርተር አውሮፕላን አዲሱ...
ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት 6 ነጥብ 1 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት አስመዝግባለች ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት የ6 ነጥብ 1 በመቶ የኢኮኖሚ ዕድገት መመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
የኢንደስትሪ ዘረፉ ደግሞ ከፍተኛውን ዕድገት ካስመዘገቡ ዘርፎች...
መንግሥት ከዚህ በኋላ የኢንዱስትሪያል ፓርክ ግንባታ እንደማያካሂድ ይፋ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከእንግዲህ በኋላ መንግሥት የኢንዱስትሪያል ፓርክ ግንባታ እንደማይገነባ ተነገረ።
እንደ መግለጫው ከሆነ በመንግሥት ሙሉ በጀት የሚገነባው ወይም እየተገነባ ያለው የሰመራ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የመጨረሻው...
በሰሜን ወሎ ዞን የ28 ሺኅ አባወራዎች ሰብል በአንበጣ መንጋ ሙሉ ለሙሉ ወደመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ የ 28 ሺኅ አባወራዎች ሰብል ሙሉ በሙሉ መውደሙን የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት ገለፀ።
በሀብሩ ወረዳ ቀበሌ 027 ...
የኦን ላይን ፓስፖርት የመስጠት አገልግሎት ነገ ይጀምራል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ የፓስፖርት አገልግሎት በኦን ላይን መሰጠት ይጀምራል ተባለ።
በኢሜግሬሽን፣ ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ...
ሁሉም ዮንቨርስቲዎች ከጥቅምት 23- 30 የተማሪዎች ቅበላና ምዝገባ እንዲያካሂዱ ትዕዛዝ ተሰጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮቪድ-19 ቫይረስ ሥርጭትን እየተከላከሉ ትምህርትና ስልጠናን ለማስቀጠል ውሳኔ ላይ በመደረሱ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከጥቅምት 23 እስከ 30፣ 2013 ድረስ የመጀመሪያ ዙር የተማሪዎች ...
ነገ (ሰኞ) በአዲስ አበባ ከተማ 560 የግል ማኅበራት አውቶቢሶች ወደ ስምሪት ይገባሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን ከፍተኛ የሆነ የትራንስፖርት ችግር ለመቅርፍ ከነገ ጀምሮ 560 የግል ማህበራት አውቶብሶች በኪራይ ወደ ስምሪት አንደሚገቡ ተነገረ።
የከተማ አስተዳደሩ...
በጎርጎራ ፕሮጀክት ላይ መሳተፍ የፈለጉ የአካባቢው ባለሀብቶች የ300 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት አቀረቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀሳብ ባለቤትነት እውን ሊሆን እንቅስቃሴው የተጀመረው ገበታ ለሀገር የጎርጎራ ፕሮጀክት መሳተፍ የፈለጉ ባለሀብቶች፣ ከ80 እስከ 300 ሚሊየን...































