Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለ50 ሚሊዮን ሰዎች ሰብኣዊና ቁሳዊ ድጋፍ አድርጊያለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የኮሮና ቫይረስን ጨምሮ ሌሎች በሀገሪቱ በተከሰቱ ችግሮች ለተጎዱ ወገኖች ከ50 ሚሊየን የሰብዓዊና ቁሳዊ ድጋፍ አድርጊያለሁ አለ።
የማኅበሩ ምክትል...
የእንቦጭ አረምን በአንድ ወር ከጣና ሐይቅ ለማጥፋት ነገ ይፋዊ ዘመቻ ይጀመራል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጣና ሐይቅ ላይ የተከሰተውን የእምቦጭ አረም በአንድ ወር ዘመቻ ለማጥፋት ከነገ ሰኞ ጀምሮ ወደ ሥራ ይገባል ተባለ።
የእንቦጭ አረምን የማስወገድ ዘመቻው የሚከናወነው...
የ100 የመንግሥት የሥራ ሓላፊዎች ሀብት በፌደራል ፖሊስ ሊጣራ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌዴራል ሥነምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ሀብት እና ንብረታቸውን ያላስመዘገቡ 100 የፌዴራል እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት የሥራ ሓላፊዎች አስፈላጊው የሕግ...
የአማራ ክልል እየተስፋፋ የመጣው የአንበጣ መንጋ እያደረሰ ያለው የከፋ ጉዳት አሳስቦኛል አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ እየተስፋፋ የመጣው የአንበጣ መንጋ በምሥራቃዊ የአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ የሥርጭት አድማሱን እያሳደገና የጉዳት መጠኑም እየከፋ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በመተከል ዞን ስላለው አስከፊ ችግር ዘግይተው ውይይት ጀመሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መፍትኄ ለጠፋለት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፀጥታ ችግር መላ ለመፈለግ ውይይት ማድረጋቸውን ይፋ አደረጉ።
የብልፅግና ፓርቲ መሥራችና መሪ ውይይቱን...
በቤኒሻንጉል ክልል ከሁሉም ብሔር ለተውጣጡ አዳዲስ ሚሊሻዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጥቃቶች በበዙበት በቤንሻንጉል ዞን መተከል ዞን ስር ባሉ ሠባት ወረዳዎች የሚሊሻ ስልጠና መሰጠቱን እና አዳዲስ የሚሊሻ አባሎችም እየተመለመሉ መሆኑ ታወቀ።
የክልሉ ኮሙኑኬሽን...
የጋላፊ ጅቡቲ መንገድ 80 ኪ.ሜ መንገድ ለማሻሻል ስምምነት ተፈረመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያና ጅቡቲ የጋላፊ ጅቡቲ መንገድ አካል የሆነውን የዲክኒል ዳጉሩ 80 ኪሎ ሜትር መንገድን ለመሻሻል ሰምምነት መደረጉ ተሰማ።
ከኢትዮጵያ ድንበር እስከ ጅቡቲ ወደብ...
ባለፉት ሦስት ሳምንታት ኢትዮጵያ በርካታ የውጭ ግንኙነት ተግባራት አከናውናለች ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ ባለፉት 21 ቀናት በርካታ የውጭ ግንኙነት ተግባራት ማከናወኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።
ባለፉት 3 ሳምንታት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጉባዔ ላይ ኢትዮጵያ...
በጎንደር የተለያዮ አካባቢዎች የወባ ሕሙማን ቁጥር መጨመሩን ነዋሪዎች ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደ ውሃ ከተማ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት የወባ ህሙማን ቁጥር በአሳሳቢ ሁኔታ መጨመሩን ነዋሪዎች ገለጹ።
በአካባቢው የወባ በሽተኛ ቁጥር ጨምሯል፤...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመንገደኞቹን የምግብ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለኢትዮጵያ አቪየሽን ግሩፕ የምግብ አገልግሎት ለመስጠት የአገር ውስጥ የግብርና ምርቶችን መደገፍ የሚያስችል የጋራ ስምምነት በአሜሪካ መንግስት እና በኢትዮጵያ አየር መንገድ መካካል...































