Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአዲስ አበባ ኤልፓ የቤት ለቤት ቆጣሪ ንባብ ላቆም ነው አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን መስፋፋትን ተከትሎ የድርጅቶችናንና የቤት ለቤት የሚደረግ የቆጣሪ የንባብ ሥርዓት ሊቀር ነው ተባለ።
የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት ድርጅት የዲስትሪቢዢን ሲስተም...
ጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ በኮረና ሳይሆን በግፍ ነው ሲል ጥበቃው ተናገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በነጭ ፖሊስ በግፍ ለተገደለው ጥቁር አሜሪካዊ ጆርጅ ፍሎይድ ደማቅ የሽኝት ሥነ ሥርዓት ተደረገለት።
"ደንበኛዬን ለሞት ያበቃው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ነው ይላሉ፤ በዘረኝነት ወረርሽኝ...
በኦሮሚያ ክልል 210 ሰዎች ከመሬት ወረራ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በክልሉ ለረጅም ጊዜ በድብቅ ሲፈፀም ከነበረው የመሬት ወረራ ጋር በተያያዘ ባለፉት ቀናት በተደረገ ኦፕሬሽን፤ ከ210 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን፣ የሕዝብ እና...
በስልጤ ዞን አንዲት የ30 ዓመት ሴት አራት መንታዎችን በሰላም ተገላገለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል፤ በስልጤ ዞን፣ ስልጢ ወረዳ "ሰነና ገሬራ " ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሮ ዜኖ ሸምሱ፤ ትላንት ቅበት በተሰኘው የመጀመሪያ ደረጃ...
“የግፍ ምድር” || ጌታቸው አበራ
(ለጆርጅ ፍሎይድ እና በዘረኞችና በግፈኞች በየጊዜው ውድ ህይወታቸውን ለሚያጡ ጥቁር ወንድሞቼና እህቶቼ መታሰቢያ)
...ቅድማያቶቹ በሰንሰለት ጥፍረው በመርከብ ሲያሸጋግሩ፣
አያቶቹ ቋንጃ ሰብረው በስቅላት ገመድ ሲያንጠለጥሉ...፣
ጭካኔያቸው ዘመን ተሻግሮ ስልጣኔ...
በኢትዮጵያ የተጠቂዎች ቁጥር ጨመረ፤ ዛሬ 150 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፋት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ5 ሺኅ 141 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 150 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚንስትር ገለፀ።
በዚህ መሠረት በአጠቃላይ በሀገራችን...
በግድያ ወንጀል የተሠማሩ 48 የአባ ቶርቤ እና የሸኔ አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በግድያና ዘረፋ ወንጀል ተሰማርተዋል የተባሉ 48 ሰዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ።
በክልሉ የተለያዮ አካባቢዎች ታጥቆ የሚንቀሳቀሰው ኃይል በማዕከላዊ መንግሥት ሥልጣን...
ኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ምጣኔ ሀብቷ 5.6 በመቶ ሊጎዳ ይችላል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ወረርሽኙ ሊያደርስ የሚችለው ተፅዕኖ ምን ይመስላል? በሚለው ዙሪያ ጥናት ያደረጉት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ክፍል መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር አለማየሁ ገዳ የኮሮና ቫይረስ...
42 የአ/አ ፖሊሶች ኳራንቲ ገቡ፤ 65 የጤና ባለሙያዎችም የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ እስካሁን የተካሄደውን የምርመራ ሂደት ተከትሎ 49 የጤና ባለሙያዎችና 16 ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች (በድምሩ 65 የጤና ባለሙያዎች) የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር...
የኦነግ ሸኔ ክንፍ የሆነው “አባ ቶርቤ” በነቀምት ሁለት ፖሊሶችን በጥይት መምታቱ ተነገረ
file picture
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በነቀምቴ ከተማ ጥቃቱ የተፈጸመው ትናንት ረቡዕ ግንቦት 27 ቀን 2012 ዓ.ም ከረፋዱ አምስት ሰዓት ገደማ ላይ ሲሆን፣ በጥይት ከተመቱት የአንደኛው የከተማዋ...






























