Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአዲስ አበባ ለኮሮና ህሙማን 2 ሆስፒታሎች ሊገነቡ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኙ ቀን በቀን እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ፣ ቫይረሱ በእጅጉ በተስፋፋባት በአዲስ አበባ ሁለት ሆስፒታሎች ሊገነቡ መሆናቸው ተነገረ።
በከተማዋ በቫይረሱ የሚያዙ...
ዘዉዲቱ ሆስፒታል በኮሮና የተያዙ ባለሙያዎችን ሥራ ላይ አላሰማራሁም ቢልም፤ ተገልጋዮች ግን መረጃ አለን እያሉ...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠ የሕክምና ባለሙያዎቹን በሥራ ላይ አሰማርቷል በሚል የተወቀሰው ዘውዲቱ ሆስፒታል ወሬው ሐሰተኛ ነው ሲል አስተባባበለ።
ሁኔታውን በቅርብ እናውቃለን የሚሉ ታካሚዎችና...
ሐርመኒ ሆቴል ሙሉ በሙሉ ሥራ አቆመ፣ ባለሀብቱ በቁጥጥር ሥር ይውላሉ እየተባለ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዋና መዲናዋ ከሚገኙ ስመ ገናና ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች መሀል አንዱ የሆነው ሐርመኒ ሆቴል ከመንግሥት በኩል ተልከናል ያሉ የጸጥታ ኃይሎች ባለፈው እሁድ...
ሩሲያ በአባይ ወንዝ የሚገነባውን ግድብ በተመለከተ በጥልቀት እየተከታተልኩ ነው አለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በህዳሴው ግድብ ላይ ኢትዮጵያ ግብፅ እና ሱዳን ወደ ውይይት ለማምራት መስማማታቸው የሚደገፍ ነው በማለት መግለጫ ያወጣው በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ፤ ጉዳዩን ሩሲያ በቅርበት...
ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጸብ ውስጥ የመግባት ፍላጎት እንደሌላት ጠ/ሚ/ር አብደላ ሀምዶክ ገለፁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ከሱዳን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፤ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጸብ የመፍጠር ዓላማ እንደሌላት ነው ያብራሩት።
"እየተናፈሰ እንዳለው ከኢትዮጵያ ጋር...
የቆዳ ፋብሪካዎች ከአንድ ወር በኋላ የምንከፍለው ደምዎዝ የለንም አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-መንግሥት ለዘርፉ የብድር አገልግሎት ማመቻቸት ባለመቻሉ፣ እንዲሁም ለውጭ ኢንቨስተሮች ብቻ ትኩረት በመስጠቱ ምክንያት ለችግር ተዳርገናል ብለዋል የማኅበሩ አባላት።
በተጨማሪም በኮቪድ 19 ምክንያት የተከሰተውን...
የዓለም ጤና ድርጅት የጭንብል አጠቃቀምን በተመለከተ አዲስ መመሪያ አወጣ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ድርጅቱ ቀደም ሲል ስለአፍናጫና አፍ ጭንብል መሸፈኛ አጠቃቀም አውጥቶት የነበረውን መመሪያ ለውጫለሁ ብሏል።
የዓለም ጤና ድርጅት ከዚህ በፊት ያወጣውን የጭንብል አጠቃቀም መመሪያ ላይ...
10 ድምጻዊያን ገቢውን ለኮሮና መከላከል ያደረጉት አልበም ሊወጣ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-ገቢው ለኮሮና ቫይረስ ሥርጭት መከላከያ የሚውለው "ንጋት" የተሰኘ አዲስ አልበም በቀጣዮ ሳምንት መጀመሪያ በገበያ ላይ ይውላል ተባለ።
በአልበሙ ውስጥ የተካተቱት ዘፈኖች በሙሉ በኮሮና...
ተጨማሪ 129 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ 5 ሺኅ 500 ሰዎች የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃያ ዘጠኝ (129) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተነገረ።
ይህን...
የኮሮና ቫይረስ ክትባትን በነሐሴ መጨረሻ ለማድረስ ትልቅ ስምምነት ተፈረመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዓለም ላይ ግዙፉ የመድኃኒት አምራች ኩባንያ አስትራዜኔካ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ሁለት አዳዲስ ስምምነቶች መፈራረሙ ተነገረ።
ስምምነቶቹ ኩባንያው በአንድ ጊዜ ለኮሮናቫይረስ ክትባት 2...































