Tuesday, December 24, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

በጋምቤላ ፀረሰላም ኃይሎችን በቁጥጥር ስር ማዋል መጀመሩ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ እየተከሰተ ያለውን የፀጥታ ችግር ለመቅረፍ   አንዳንድ ግለሰቦች ጎራ እየለዩ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተለያዩ ጉዳቶችን እያደረሱ መሆኑ...

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

መንግሥት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት አባቶችንና ምእመናንን አሰቃቂ ግድያ በማስቆም ከደሙ ነጻ መሆኑን በአስቸኳይ ሊያረጋግጥ ይገባል! አገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ...

ኢጋድ በሱዳን ልዩ መልክተኛ ሰየመ!!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ማክሰኞ ማርች17/2024 ደቡብ ሱዳናዊውን የህግ ባለሙያ ላውረንስ ኮርባንዲንን የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ አድርጎ ሰይሟል።

የኢህአፓ መሪ ፕ/ሰር ዝናቡ አበራ በቁጥጥር ስር ዋሉ!!  

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ዝናቡ አበራ ዛሬ መጋቢት 17 ቀን 2016 ዓ.ም ማለዳ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል፡፡

በጋምቤላ በአውቶቢስ ላይ ጥቃት ተሰነዘረ – በአደጋ ሰዎች ሞተዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ረቡዕ ማርች 27 ቀን 2024 ዓ.ም ረፋዱ ላይ ከጋምቤላ ከተማ ወደ ጋምቤላ ክልል ኑዌር ዞን ላሬ ወረዳ ሲጓዝ ላይ በነበረ...

ፋኖ ከአምስት ሺህ በላይ እስረኛች ማስፈታቱን መንግስት አመነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት ወራት የፋኖ  ታጣቂ ኃይል በተለያዩ ጊዜያት ባደረገው ጥቃት በርካታ እስረኞች ማስፈታቱን መንግስት አመነ። በሞጣ፣ ብቸና፣...

አሜሪካ በአማራ ክልል ሰላማዊ ሰዎች መገደልና መፈናቀል ጉዳት አሳሰባኛል አለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በሰሜን ሸዋ ዞን በተፈጸሙ ጥቃቶች፤ ሲቪሎች መገደላቸው፣ ጉዳት መደረሱ...

ንግድ ባንክ  14441 ግለሰቦች ገንዘቤን መልሰዋል አለ

565ቱ እስከ ቅዳሜ መልሱልኝ እያለነው!! ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን...

ኢትዮጵያ የኑሮ ደህንነት ከሌላቸው ሀገራት 130ኛ ደረጃ ያዘች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በ2024  ዓመተ ምህረት የዓለም አቀፍ ደረጃ የ 143 ሀገራት  ላይ በተካሄደ ጥናት በአለም ዙሪያ ካሉ ሀገራት የደስታ እና  የህዝብ...

በሶማሊያ አዲስ ህገመንግስት ለማርቀቅ ምክክር ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሶማሊያ ፌዴራላዊት መንግስት የሀገሪቱ አዲሱ ህገ መንግስት ለማርቀቅ ሁሉን አቀፍ ምክክር ቅዳሜ እለት ከሶማሊያ የፌደራል አስተዳደር ስር ካሉ ክልሎች አንዷ...

Poems