Amharic Posts
Home Amharic Posts
በርካታ ኤርትራውያን የከባድ መኪና ሾፌሮች ኡጋንዳ ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከደቡብ ሱዳን ወደ ኡጋንዳ የገቡ 50 ያህል የትልልቅ መኪና አሽከርካሪዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትሯ ጄን አሰንግ ገለፁ።
ከእነዚህ የተመረመሩና ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሹፌሮች...
በጉራጌ ዞን ለሁለት በተከፈለችው እነሞር ወረዳ ግጭት ተቀሰቀሰ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለሁለት እንዲከፈል በተደረገው የጉራጌ ዞን እነሞር እና ኤነር ወረዳ ሕዝባዊ ግጭቶች መቀስቀሳቸው እየተነገረ ነው።
በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን የሚገኘው የእነሞር እና ኤነር ወረዳ...
የአዲስ አበባ ዉሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ከ3500 በላይ ተቋማት የ2 ዓመት ክፍያ አልፈጸሙልኝም አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለሁለት ዓመታት በከተማዋ የሚገኙ ትላልቅ የመንግሥት ተቋማትን ጨምሮ ግዙፍ ድርጅቶች ክፍያ አልፈጸሙልኝም አለ።
ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ዛሬ ይፋ...
ኢትዮጵያ በ10 ዓመታት የደን ሽፋኗን 30% ለማድረስ እየሠራች ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአካባቢ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽነር ፕሮፌሰር ፈቃዱ በየነ ሁለት ሜትር የሚረዝሙ ቁጥቋጦዎችን ጨምሮ የኢትዮጵያ የደን ሽፋን በአሁኑ ወቅት 15 በመቶ መድረሱን...
ተጨማሪ 87 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፤ ሁለት ሰዎችም ሕይወታቸው አልፏል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ለ3 ሺኅ 932 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ፣ ተጨማሪ 87 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለፀ።
ይህን ተከትሎ በሀገሪቱ አጠቃላይ...
ከለይቶ ማቆያ ያመለጡት 5ቱ የሲዳማ ነዋሪዎችን ተከትሎ 411 ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች ተያዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትናንትና ከተገለፀውና ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለይቶ ማቆያ አምልጦ ከጠፋው በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ወጣት በተጨማሪ ሌሎች አምስት ሰዎች ከአዲስ አበባ ገና ውጤታቸው ሳይገለፅ...
በምዕራብ ወለጋ ፣ ነጆ ወረዳ 4 የመንግሥት ሠራተኞች በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ተገደሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከመንግሥት የፀጥታ መዋቅር ቁጥጥር ውጪ የሆነች በምትመስለው በምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ወረዳ አራት የመንግሥት ሠራተኞች በታጣቂዎች መገደላቸው ተነገረ።
ዓርብ ዕለት የሸኔ አባላት ናቸው...
በአማራ ክልል ከ400 ሺኅ በላይ ሰዎች በወባ በሽታ ተጠቅተዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት በክልሉ የሚገኙ ከ400 ሺኅ በላይ ሰዎች በወባ በሽታ መጠቃታቸውን አስታወቀ።
በዚህ ዓመት ቁጥራቸው እጅግ የበዛ ሰዎች በወባ ለመጠቃታቸው...
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መግለጫ መሠረት የማጣራት ሥራ መጀመሩን አዳነች አበቤ አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአምነስቲ ኢንተርናሽናል የወጣው መግለጫን ተከትሎ የማጣራት ሥራ መጀመራቸውን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ወይዘሮ አዳነች አበቤ ገለፁ።
"ሰብኣዊ መብት የምናከብረው እና የምናስከብረው ለማንም ብለን ሳይሆን...
ኢትዮጵያ በድኅረ ኮረና ለጉብኝት ከሚመረጡ 7 የዓለም ሀገራት አንዷ እንደምትሆን ፎርብስ መጽሔት ገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ በድኅረ ኮሮና ዘመን (የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መጥፋት) በኋላ በጎብኚዎች ከሚመረጡ ሠባት የዓለም ሀገራት መካከል አንዷ እንደምትሆን ፎርብስ መጽሔት ከወዲሁ ግምቱን አስቀምጧል።
አሁን...































