Amharic Posts
Home Amharic Posts
የቻይና ኩባንያዎች ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ500 ሺኅ በላይ ማስኮች ድጋፍ አደረጉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከ6 የቻይና ተቋማት የተሰባሰቡ 500 ሺኅ ማስኮችና የተለያዩ ቁሳቁሶች ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተበረከቱ።
እርዳታውን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዛሬ ለምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ...
የኢትዮጵያ ቡና በእስራኤል የማስተዋወቅ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቴልአቪቭ የኢትዮጵያ ቡና ሲተዋውቅ በዚህ ዓመት ለሁለተኛ ጊዜ እንደሆነም ተሰምቷል።
ይህ በቴልአቪቭ የሚደረገው የኢትዮጵያን ቡና የማስተዋወቅ መርኃ ግብር በቡና መላክ የተሰማሩ ግለሰቦችን እንደሚያበረታታ...
ትራምፕ ሩሲያ እንድትመለስ በመፈለጋቸው የ”ቡድን 7″ ስብሰባ ውዝግብ ገጥሞታል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "ቡድን 7" የተሰኘው የዓለማችን ኃያላን አገሮች ስብሰባ ጉዳይ ማወዛገብ እንደጀመረ በመነገር ላይ ነው።
ቀደም ሲል የአገራቱን ስብሰባ በሰኔ ወር ለማካሄድ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም፤...
አሜሪካ ምን እያስተማረን ነው? || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም
ግንቦት 2012
እንኳን በአንድ አገር ሕዝብ ውስጥና፣ እንኳን በአንድ ከተማ የፖሊስ ኃይል ውስጥ ይቅርና በአንድ ቤተሰብም ውስጥ ጻድቅና ኃጥእ፣ የፍትሕ ሰውና ወንጀለኛ ይወለዳሉ፤ ጥያቄው እነዚህን...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወርሃዊ ወጪውን ኢኮኖሚው ድጎማ እያደረገ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስ ዓለም ዐቀፍ ቢዝነሶች ላይ ያሳደረውን ተፅዕኖ በእጅጉ መቋቋሙ የሚነገርተለት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ120 ሚሊየን ዶላር በላይ በማስገባት ወርሃዊ ወጪዬን ሸፍኜ...
አስቸኳይ አዋጁን ሲያፈጽሙ የነበሩ ሁለት የራያ፣ ቆቦ ወረዳ አመራርች ተገደሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈጸም እየተንቀሳቀሱ የነበሩ ሁለት የራያ ቆቦ ወረዳ ከፍተኛ አመራሮች በተፈጸመባቸው ጥቃት ሕይወታቸው ማለፉ ተሰማ።
የራያ ቆቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና የወረዳው...
85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው ፤ 12ኛ ሞትም ዛሬ ተመዝግቧል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ2 ሺኅ 926 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለፀ።
ይህን ተከትሎ አጠቃላይ...
የታገቱት የአማራ ክልል ሴት ዮንቨርስቲ ተማሪዎች ዛሬ 6 ወር ሆናቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የታገቱት የአማራ ክልል ተወላጅ የሆኑ የዮንቨርስቲ ተማሪዎች ከታገቱ ዛሬ ስድስት ወር ሞልቷቸዋል። እስከሁን ምንም አይነት መረጃ አልተገኘም።
ከሚማሩበት ምዕራብ ኦሮሚያ ከሚገኘው ደምቢዶሎ ዮንቨርስቲ...
ኮቪድ-19ን ለመከላከል ማኅበራዊ መስተጋብሮች መቋረጥ እንዳለባቸው ምሁራን ገለፁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ በተካሄደው በአዲስ ወግ ዌቢናር 2፤ “ፈጠራ በቀውስ ጊዜ” በሚል ርዕስ በተካሄደው የምሁራን ውይይት ላይ የኮቪድ-19ን ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችሉ የመፍትኄ ሐሳብች ቀረቡ።
የቅርስ...
የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች እና መምህራን ያለክፍያ በዲጂታል ቤተመጽሐፍት እንዲጠቀሙ ውሳኔ ተላለፈ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና ተማሪዎች እና መምህራን ያለክፍያ በዲጂታል ቤተመጽሐፍት እንዲጠቀሙ መወሰኑን ተወሰነ።
ኮቪድ-19 ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን ተከትሎ የከፍተኛ ትምህርት እና ሥልጠና (የዩኒቨርስቲዎች እና...































