Amharic Posts
Home Amharic Posts
የዓለም ጤና ድርጅት የፀረ ወባ መድኃኒትን ለኮሮናቫይረስ መጠቀም አቆመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የዓለም ጤና ድርጅት በዓለም ዐቀፍ ደረጃ የኮቪድ-19 መድኃኒት ለማግኘት ሲጠቀምበት የነበረውን የፀረ ወባ መድኃኒት፣ "ሃይድሮክሲክሎሮክ"ን ለጊዜው ማቆሙን አስታወቀ፡፡
ተቋሙ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው...
በጋምቤላ ከዓመታት በፊት በነበሩ ግጭቶች ለተፈናቀሉ 600 ሰዎች ድጋፍ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጋምቤላ ክልል በኢታንግ ልዩ ወረዳ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ለነበሩና በቅርቡ ወደ ቀያቸው ለተመለሱ 650 አባዎራዎችና እማዎራዎች ድጋፍ ተደረገ።
ቀደም ሲል በነበሩት ዓመታት በነበሩ...
በአቋማሪነት 6 ቢሊየን ዶላር ያካበቱት “የቁማሩ ጌታ” በ98 ዓመታቸው ሞቱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "የቁማሩ ጌታ" በመባል የሚታወቁት ቢሊየነሩ ስታንሊ ሆ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተነገረ።
በደቡብ ቻይና ጠረፍ የምትገኘው "ማካዎ" የተሰኘችው ከተማን የዓለም የቁማር ማዕከል...
በአ/አ በአንድ ግለሰብ የተያዘ 460 ሺኅ ካሬ ሜትር መሬት ለአርሶ አደሮች ተከፋፈለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ በህገ-ወጥ መንገድ በአንድ ግለሰብ ተይዞ የነበረ 460 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ለተለያዮ አርሶ አደሮች እንዲከፋፈል መደረጉ ተገለጸ።
ከንቲባ ታከለ ኡማ በአዲስ...
በኮሮና ምክንያት አብነት ሰፈር በታጣቂዎች ጥብቅ ቁጥጥር ውስጥ ገብቷል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአ/አ ልደታ ከፍለ ከተማ ወረዳ 3 በተለምዶ አብነት ተብሎ የሚጠራው ሰፈር የተመረጡ ቦታዎች በኮሮና ቫይረስ የተነሳ አካባቢው በፀጥታ ኃይሎች ጥብቅ ቁጥጥር ውስጥ...
73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል 31ዱ የጉዞ ታሪክም ንክኪም የላቸውም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዐታት ለ2 ሺኅ 844 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ።
ቁጥሩ...
በትግራይ በአብረሃ ደስታና የአምዶም ገ/ስላሴ ላይ ወከባና ጥቃት እየደረሱ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ የሚደረገውን ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ተከትሎ ህወሓት ትኩረት ያደረገባቸው የተፎካካሪ ፓርቲ አመራር እና አባሎችን ማገትና ማሰር መጀመሩ ተነገረ።
"የጨለማው ዘመን ፣ ስውሩ ጠቅላይ ሚኒስትር"...
ኤጀንሲው ለእናቶችና ለሕፃናት የሚሆኑ መድኃኒቶችን እያከፋፈልኩ ነው አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለቤተሰብ ምጣኔ እንዲሁም ለእናቶችና ሕፃናት የሚሆኑ መድኃኒቶችን እያሰራጨሁ ነው ብሏል።
ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ 1.1 ቢልየን ብር በላይ ወጪ...































