Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ህወሓት የተሻለ ሐሳብ ያለውን ሲጎትት መኖሩን ነባር የድርጅቱ አመራር ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ሚሊዮን አብርሃ ህወሓት የተሻለ ሐሳብ ይዞ የሚመጣን ሰወ ወደኋላ የማስቀረት አባዜው የጀመረው ዛሬ አይደለም ሲሉ የድርጅቱን አብሮ...

በኮሮና ምክንያት የተጎዱ 10 ሺኅ የአ/አ ሴተኛ አዳሪዎች ድጋፍ ሊደረግላቸው ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስ መስፋፋትን ተከትሎ በአዲስ አበባ ከ10 000 ( ከዐሥር ሺኅ) በላይ የሚሆኑ ሴተኛ አዳሪዎች ተለይተው ድጋፍ መሰጠት ተጀምሯል ተባለ፡፡ የአዲስ አበባ ሴቶች፣...

በአዲስ አበባ አራት ትምህርት ቤቶች በ2013 ዓ.ም እንዳያስተምሩ ታገዱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ አራት የግል ትምህርት ቤቶች በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንዳያስተምሩ ታግደዋል ተባለ። ትምህርት ቤቶቹ የአንድ ዓመት እገዳ የተላለፈባቸው የኮሮና ቫይረስ...

የህዳሴው ግንባታ የተፋሰሱን ሀገራት አይጎዳም ሲል የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የተፋሰሱን አገራት ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የሚያስጠብቅ እንጂ የሚጎዳ አለመሆኑን የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ   ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ...

በአ/አ የሚኖሩ ዲፕሎማቶችና ቤተሰቦቻቸው ለይቶ ማቆያ መግባት አያስፈልጋቸውም ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ የሚኖሩ ዲፕሎማቶች ከውጪ ሀገር ሲመጡ  "ከእንግዲህ በኋላ ለይቶ ማቆያ ወሸባ መግባት አያስፈልጋቸውም" ሲል  የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ የተነሳ ከውጪ...

በኢትዮጵያ በኮቪዲ-19 የሞቱት ሰዎች ቁጥር 6 ደረሰ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስ በፍጥነት ስር እየሰደደባት በሚገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት 24 ሰዐታት በኢትዮጵያ 46 ሰዎች ኮቪድ-19 እንደተገኘባቸው ተሰማ። የጤና ሚንስቴር እና የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...

ትናንት ምሽት በተደረገ አሰሳ አዋጁን የተላለፉ 1887 ሰዎች በአ/አ ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አስቸኳይ አዋጁን የተላለፉ 1.887 (አንድ ሺኅ ስምንት መቶ ሰማኒያ ሰባት) ሰዎችን በአንድ ቀን ምሽት ላይ ባደረገው አሰሳ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን...

በኮሮና ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ አለን ያሉ 40 ሰዎች ምርመራ በልመና ተሳካ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ትናንት የኮሮና ቫይረስ አለባቸው ተብለው ሪፖርት ከተደረጉ ሰዎች መካከል፣ ከአንደኛው ጋር ንክኪ አለን ያሉ 40 ያህል ሰዎች በራሳቸው ፍቃድ ሆስፒታል ሄደው ...

ህወሓት ሕዝብን በመከፋፈል አመጹን ለማዳከም እየጣረ ነው ሲል አረና ከሰሰ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሰሞነኛው የትግራይ ሕዝብ አመጽ የተደናገጠው ህወሓት ሕዝብ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ ምንም ዓይነት ፍላጎት እንደሌለው አረና ትግራይ ፓርቲ አስታወቀ። ህወሓት ከሕዝብ የተነሳውን ጥያቄ ከመመለስ...

Poems