Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 61 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙገኘባቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትየጵያ ውስጥ ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ  ለ3 ሺኅ 757 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 61 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ገለፀ። ይህን ከፍተኛ...

የታከለ ኡማ አስተዳደር ከ19 97 ዓ ም ጀምሮ ውዝፍ እዳ ለነበረባቸው ነጋዴዎች ምህረት አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አሰቸኳይ ስብሰባውን ያካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባደረገው ውይይት የተለያዩ ውሳኔዎችን     አሳልፏል። ካቢኔው ባደረገው መደበኛ ስብሰባ በታክስ እዳ ማቅለያ እና ገቢ...

በኢትዮጵያ ያሉ የውጭ ባለሀብቶች የሚገጥማቸውን ችግር ለመፍታት ውይይት ተደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የሚገኙ የውጭ ኢንቨስተሮች የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ለመፍታት የተቋቋመው የቅንጅት መድረክ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና በጠቅላይ ሚኒስትር አማካሪ...

ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት አባላት የሙስጠፌን አመራር ወቀሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሐመድን ከስልጣን እንዲነሱ በጠየቁ አባላት በተነሳ ውዝግብ ምክር ቤቱ የ12...

ሕዝብ በኮሮና ፍራቻ ለመደበኛ ሕክምና ሆስፒታል መሄድ አቁሟል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኅብረተሰቡ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ወደ ሕክምና ተቋማት መሄድ ማቆሙን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። እንደ ተቋሙ መግለጫ ከሆነ እናቶችና የሕጻናት ጤና አገልግሎትን ጨምሮ በመደበኛ የሕክምና...

የከማል ገልቹ ነገር. . . || አቻምየለህ ታምሩ

የኦነጋውያን የድንቁርና ትምህርት ቤት ከሰራባቸው ትላልቅ ሕጻናት መካከል የአርሲው ከማል ገልቹ ቀዳሚው ነው። ይህ ትምህርቱን እንኳ ያልጨረሰ የማትሪክ ተፈናቃይና የ11ኛ ክፍል ቁስለኛ ከሰሞኑ በጃዋር...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀምን በማጥበቅ ለተጠያቂነት በሚያመች መልኩ ማሻሻል አለብን || ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ...

የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ስርጭት አኳያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃፀም ማጥበቅና ለተጠያቂነት በሚያመች መልኩ ማሻሻል እንደሚያስፈልግ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ወ/ሮ...

የዓለም ባንክ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል 500 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዓለም ባንክ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምሥራቅ የሚገኙ ሀገራት የአንበጣ መንጋን ለመከላከል ያስችላቸዋል ያለውንየ500 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ ማፅደቁ ተሰማ። ከባንኩ የተገኘው ገንዘብ በልገሳ...

ሕገ መንግሥትና ምርጫ || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም

ግንቦት 2012 የመገለባበጥ ጨዋታ ውስጥ የሚገለባበጡት ሰዎች እርስበርሳቸው ሲተያዩ መገለባበጣቸውን ይመለከታሉ፤ በመመልከትም አእምሮአቸው አዙሪት ውስጥ ይገባል፤ ከመገለባበጡ ተመልሰው ሲቆሙ ወይም ሲያርፉ አዙሪቱ አይለቃቸውም፤ ዛሬም በመገለባበጥ...

Poems