Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ በኮሮና የተጠቁ ሰዎች ከዓለም ቀዳሚ መሆኗ ክብር ነው አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳነት ዶናልድ ትራምፕ አገራቸው በኮሮናቫይረስ መያዛቸው በተረጋገጡ ሰዎች ብዛት ከዓለም ቀዳሚ መሆኗ ክብር ሊያሰጣት ይገባል አሉ። ውዝግብ የማያጣቸው ትራምፕ ዋይት ሐውስ ውስጥ...

በተለያዮ ክልሎች የሚኖሩ ዘጠኝ ሰዎች በኮቪድ 19 ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ3747 (ሦስት ሺኅ ሠባት መቶ ዐርባ ሠባት) ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ፤ ዘጠኝ ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን...

ከቤይሩት መመለስ የሚፈልጉ ዜጎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ ክፍያ ተጠየቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በከፍተኛ ችግር ውስጥ የሚገኙትና ወደ አገራቸው መመለስ የሚፈልጉ በሌባኖስ (ቤይሩት) የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለበረራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ ገንዘብ እየጠየቀን ነው አሉ። አየር መንገዱ...

በጉጂ ዞን የኦነግ ወታደር በነበሩ ታጣቂዎች 12  የኦሮሚያ ፖሊስ አባላት ተገደሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጉጂ ዞን አስራ ሁለት የኦሮሚያ ክልል ልዩ ፖሊስ አባላት በታጣቂዎች መገደላቸውን የዞኑ ባለስልጣን አስታወቁ። የጉጂ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ማሊቻ ዲቃ እንደተናገሩት...

የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ በይፋ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በወጣቱ ፖለቲከኛ ነቢዮ ስሁል ሚካኤል የሚመራው የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፉበይፋ ሥራ መጀመሩን አስታውቋል። የህወሓት ተገዳዳሪ የሆነው  የትግራይ ብልፅግና ፓርቲበይፋ ሥራ...

ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) በሌላ የክስ መዝገብ በ8 ዓመት 5 ወር እስራት ተቀጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የባህዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት በቀድሞው የብአዴንና ኢሕአዴግ ከፍተኛ አመራር በነበሩት አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ላይ በሌላ የክስ መዝገብ...

ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአንድ ሳምንት ውስጥ ግምታዊ ዋጋቸው ከ23 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ ። የተያዙት የኮንሮባንድ ዕቃዎች...

በኮሮና ሳቢያ ሰዎች ሲሞቱ የቀብርና አስክሬን  ማዘጋጀት ስልጠና ተሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኮቪድ-19 ሳቢያ ሰዎች ሲሞቱ ወይንም ህልፈተ ሐይወት ሲከሰት፤ አስከሬኑን በአግባቡ መሸኘትና ለቀብር ማዘጋጀት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ለባለሙያዎች ስልጠና  ተሰጠ፡፡ በአስከሬን አያያዝና አቀባበር ዙሪያ...

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከእንግሊዙ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጄምስ ፊሊፕ ደድሪጅ ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ውይይት ማድረጋቸው ተነገረ፡፡ ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው የኮሮና...

Poems