Amharic Posts
Home Amharic Posts
በጉራጌ ዞን በተቀሰቀሰ ግጭት ሦስት ሰዎች መሞታቸውን ከተማ አስተዳደሩ ገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በደቡብ ክልል፤ ጉራጌ ዞን ባሉት "መስቃን" እና "ማረቆ" በተሰኙት ወረዳዎች መካከል ተፈጠረ በተባለ ግጭት የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ አስተዳደር ገለፀ።
በኹለቱ ወረዳዎች...
በኮሮና የምንከፍለው ዋጋ እጅግ አስከፊ መሆኑን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያውያን እና በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉ ምንም ሳይዘናጉ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የወጡትን መመሪያዎች እንዲተገብሩ አስጠነቀቁ።
" ቫይረሱን ለመከላከል ልንወስዳቸው የሚገቡ...
ኢትዮጵያ በክረምቱ 5 ቢሊዮን ችግኝ እተክላለሁ አለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ያለፈውን ዓመት የክረምት ወር ችግኝ በአንድ ቢሊዮን ብልጫ በዘንድሮው ክረምት በኢትዮጵያ ለማስተከል ሽር ጉድ እያሉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቢሾፍቱ ችግኝ...
ከአራት ሺኅ የላብራቶሪ ምርመራ አስራ አንድ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐት ውስጥ ለ4.225 (ለአራት ሺኅ ሁለት መቶ ሀያ አምስት) ሰዎች የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 11 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚንስትር...
ዛሬ ሌሊት በባህርዳር ሁለት ሰፈሮች የእሳት አደጋ ደረሰ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በባህር ዳር ሁለት ሠፈሮች ዛሬ ሌሊት በመኖሪያ ቤቶችና ሱቆች ላይ ከፍተኛ የእሳት አደጋ መድረሱ ተነገረ።
በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አደጋው የደረሰው ቀበሌ 8...
የኮሮና ቫይረስ እያለብኝ ገንዘብ ከፍዬ ከለይቶ ማቆያ ወጥቻለሁ ያለው ግለሰብ ተቀጣ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ፍርድ ቤት በውሸት የኮሮና ቫይረስ እያለብኝ ከለይቶ ማቆያ በገንዘብ ወጣሁ ያለ ግለሰብ በፍርድ ቤት ተቀጣ።
ግለሰቡ የተሳሳተና ከእውነት...
እስራኤል ውስጥ የቻይና አምባሳደር በቤታቸው ሞተው መገኘታቸው እያነጋገረ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእስራኤል የቻይና አምባሳደር በቴል አቪቭ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ሞተው መገኘታቸውን የተለያዮ ዓለም ዐቀፍ ሚዲያዎች በመዘገብ ላይ ናቸው።
አምባሳደር ዱ ዌ አልጋቸው ላይ...
ፕ/ት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ አነስተኛ ገቢ ያላቸው ሙስሊሞችን ጎበኙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዛሬ (እሁድ ) ግንቦት 9 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ፤ መሳለሚያ እህል በረንዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ...
የዘገየው የአድባር ወግ (ትዝታ ዘፊት-በር) || ታሪኩ ደሳለኝ (ሚኪ)
ተወልጄ ያደኩበት መንደር እንደ አብዛሃው የአዲስ አበባ አካባቢዎች የደከመ ቢሆንም፤ ጎረቤቶቻችን ከባድ ሚዛን ናቸው፡፡ በላይ በኩል የምንሊክ ቤተ-መንግስት ቡና አጣጪያችን ነው፤ በታች ደግሞ ከኢዮ-በልዩ...































